Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Ethiopian Tomato Recipe ቲማቲም ለብለብ Timatim Lebleb

Автор: Melegna | መለኛ

Загружено: 2025-12-18

Просмотров: 7409

Описание:

የዛሬው የቲማቲም ለብለብ ለሁለት ሰው በቂ አንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ፡፡ በዛ አድርጋችሁ ማዘጋጀት እና ማቅረብ ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ አድርጉ፤ ይህ ምግብ ቶሎ የሚደርስ ነገር ስትፈልጉ እና በፆም ወቅት ልዩ የሆነ አማራጭ ነው፡፡ ትንሽ ቃጠል እንዲያደርግ አድርጋችሁ ካዘጋጃችሁት የበለጠ ጣፋጭ ይሆናል፡፡ እራሱን ችሎ እና ከተለያዩ የፆም እና የፍስግ ምግቦች ጋር እንደ አይነትም አድርጋችሁ ማቅረብ ትችላላችሁ ፡፡

የግብዓት አይነት እና መጠን
5 ታጥቦ ፍሬው ወጥቶለት በቀጨኑ የተከተፈ ቲማቲም
1 ራስ ቀይ ሽንኩርት
1 ከነፍሬው የተከተፈ አረንጓዴ ቃሪያ
1 የባሮ ሽንኩርት
6 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
5 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ከሙን
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ
1 የሻይ ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት
1 የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ
የምትፈልጉትን ያህል ጨው

ማባያ
ዳቦ
እንጀራ
ቂጣ

Ethiopian Tomato Recipe ቲማቲም ለብለብ Timatim Lebleb

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Ethiopian Salad ግሩም ሰላጣ

Ethiopian Salad ግሩም ሰላጣ

Ethiopian Shiro ልዩ ሽሮ በሥጋ

Ethiopian Shiro ልዩ ሽሮ በሥጋ

በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የቲማቲም ስልስ አሰራር ዘዴ||Ethiopian Food || How to cook timatim sils /Tomato stew recipe

በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የቲማቲም ስልስ አሰራር ዘዴ||Ethiopian Food || How to cook timatim sils /Tomato stew recipe

የ ገበሬ ውሎ /farmers blog

የ ገበሬ ውሎ /farmers blog

ድንችበካሮት በቀላሉ በአጭር ደቂቃ ሙሉ አሰራር || @መሲማጀትMesimajet

ድንችበካሮት በቀላሉ በአጭር ደቂቃ ሙሉ አሰራር || @መሲማጀትMesimajet

ለቁርስ ለምሳ እንዲሁም ለእራት የሚሆን እንቁላል በቲማቲም አሰራር || Ethiopian Food || እንቁላል ስልስ // እንቁላል ወጥ  አሰራር

ለቁርስ ለምሳ እንዲሁም ለእራት የሚሆን እንቁላል በቲማቲም አሰራር || Ethiopian Food || እንቁላል ስልስ // እንቁላል ወጥ አሰራር

ይሄን የምሰለ ምግብ ሻሞ እንበለው?

ይሄን የምሰለ ምግብ ሻሞ እንበለው?

ከአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ፊልሞች የተወስዱ የተለያዩ ቀልዶች

ከአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ፊልሞች የተወስዱ የተለያዩ ቀልዶች

Felafel Burger ፍላፍል በርገር

Felafel Burger ፍላፍል በርገር

"አዝናኝ ባል ነው፣በፊትም ቤት ውስጥ ያስቀናል" -የቶንኮሱ ባለቤት ሌንሳ በለጠ#meseshow#tonkosu#abbaytv #mese#messelegebrehiwot

በጣም ቀላል የእርጥብ አሠራር ላሳያችሁ 🤤👌 / Ethiopia food/ sandwich/ cooking/

በጣም ቀላል የእርጥብ አሠራር ላሳያችሁ 🤤👌 / Ethiopia food/ sandwich/ cooking/

Ethiopian Coriander Spice ድንብላል ቅመም

Ethiopian Coriander Spice ድንብላል ቅመም

ኑሮዬ በገጠር ሲሰምር/country side life

ኑሮዬ በገጠር ሲሰምር/country side life

10 ደቂቃ ልዩ የመጥበሻ ሽሮ-ፈጣን ሽሮ አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

10 ደቂቃ ልዩ የመጥበሻ ሽሮ-ፈጣን ሽሮ አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Cooking lasagna  traditionally/ላዛኛና ምንቸት በገጠር ቤት

Cooking lasagna traditionally/ላዛኛና ምንቸት በገጠር ቤት

Tuna Sauce with Rice ቱና ስልስ በሩዝ

Tuna Sauce with Rice ቱና ስልስ በሩዝ

ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ

ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ

ጣፋጭ ቲማቲም ለብለብ በድንች | የፆም | Timatim Lebleb Be Dnich | Yetsom | factor meals

ጣፋጭ ቲማቲም ለብለብ በድንች | የፆም | Timatim Lebleb Be Dnich | Yetsom | factor meals

//የኩሽና ሰዓት// ማርሽ የቀየረች ፍርፍር በማሚስ ኪችን ተከሸነች...!! አቤት መጣፈጡ ውይ //ቅዳሜን ከሰዓት//

//የኩሽና ሰዓት// ማርሽ የቀየረች ፍርፍር በማሚስ ኪችን ተከሸነች...!! አቤት መጣፈጡ ውይ //ቅዳሜን ከሰዓት//

የቲማቲም ለብለብ አሰራር - Timatim Lebe Leb - Ethiopian Tomato Recipe

የቲማቲም ለብለብ አሰራር - Timatim Lebe Leb - Ethiopian Tomato Recipe

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com