Ethiopian Shiro ልዩ ሽሮ በሥጋ
Автор: Melegna | መለኛ
Загружено: 2026-01-15
Просмотров: 5125
የግብዓት አይነት እና መጠን
300ግ የተፈጨ ቀይ የበሬ ስጋ
1 ራስ ቀይ ሽንኩርት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የመለኛ በርበሬ
1 የተፈጨ ተለቅ ያለ ቲማቲም
5 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
(ስጋውን ለመጥበስ እና ሽንኩርቱን ለማብሰል)
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
2 የሾርባ ማንኪያ የመለኛ ምጥን ሽሮ
የፈላ ውሃ ለመከለስ
1 የሾርባ ማንኪያ ቂቤ
1 የተቀቀለ እንቁላል
1 እንጀራ መጠቅለያ እና ማባያ
አረንጓዴ ቃሪያ
የማጣፈጫ ቅመሞች
1 የሻይ ማንኪያ ሮዝሜሪ
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ
1 የሻይ ማንኪያ ቀረፋ
የተፈለገውን ያህል ጨው
ማባያ
እንጀራ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: