Ethiopian Dulet የበሬ ዱለት
Автор: Melegna | መለኛ
Загружено: 2026-01-05
Просмотров: 5906
ወጪ ቆጣቢ ዱለት
የዛሬውን ዱለት በግም ሆነ ፍየል መግዛት ሳይጠበቅባችሁ በአነስተኛ ግብዓት በበሬ ግብዓት የሚዘጋጅ የምግብ አይነት ነው ፡፡ ዛሬ የማሳያችሁ ልኬት ለሁለት ሰው የሚበቃ ሲሆን እናንተ በዛ ማድረግ ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ አለባችሁ፡፡
የግብዓት አይነት እና መጠን
500ግራም ጨጓራ
ጨጓራውን በሚገባ በተደጋጋሚ ማጠብ እንዳይዘነጋ፤ ላዩ ላይ የሚገኛ ልፋጭ እና አላስፈላጊ ጮማ ካለ ተነጥሎ መውጣት አለበት
250ግራም ደቆ የተከተፈ ቀይ የሽንጥ ስጋ
1 ደቆ የተከተፈ የበሬ ኩላሊት
1 ራስ ደቆ የተከተፈ ተልቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት
4 ከነፍሬው የተከተፈ አረንጓዴ ቃሪያ
3 የሾርባ ማንኪያ የመለኛ ቂቤ
2 የሾርባ ማንከኪያ የመለኛ ሚጥሚጣ
ግማሽ የሻይማንኪያ ኮረሪማ
የምትፈልጉትን ያህል ጨው
ማባያ
መለኛ ሚጥሚጣ
እንጀራ
ቆጮ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: