በርሱ የታመኑ (እኔ ጥቁር ነኝ)
Автор: 12 Empty Jars Productions
Загружено: 2025-11-05
Просмотров: 510
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው።
አሕዛብ ለምን ያጉረመርማሉ?
ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው።
የምድር ነገሥታት ተነሡ
አለቆችም በፈጣሪና በመሲሁ ላይ
እንዲህ ሲሉ ተማከሩ
"ማሰርያቸውን እንበጥስ
ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል"
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው
በሰማይ የሚኖር እርሱ ይስቃል
ጌታም ይሳለቅባቸዋል
በዚያን ጊዜ በቁጣው ይናገራቸዋል
በመዓቱም ያውካቸዋል
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው
እኔ ግን ንጉሴን ሾምኩ
በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው
ትእዛዙን እናገራለሁ
ፈጣሪም አለኝ
"አንተ ልጄ ነህ
እኔ ዛሬ ወለድኩህ
ለምነኝ
አሕዛብን ለርስትህ
የምድርንም ዳርቻ
ለግዛትህ እሰጥሃለሁ
በብረት በትር ትጠብቃቸዋለህ
እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃዎች ትቀጠቅጣቸዋለህ"
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው
አሁንም እናንት ነገሥታት
ልብ አድርጉ
እናንት የምድር ፈራጆችም
ተገሠጹ
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው
ለፈጣሪ በፍርሃት ተገዙ
በረዓድም ደስ ይበላችሁ
ተግሣጹን ተቀበሉ
ጌታ እንዳይቆጣ
እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ
ቁጣው ፈጥና ትነዳለችና
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው
ትእዛዙን እናገራለሁ
ፈጣሪም አለኝ
"አንተ ልጄ ነህ
እኔ ዛሬ ወለድኩህ
ለምነኝ
አሕዛብን ለርስትህ
የምድርንም ዳርቻ
ለግዛትህ እሰጥሃለሁ
በብረት በትር ትጠብቃቸዋለህ
እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃዎች ትቀጠቅጣቸዋለህ"
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው።
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው።
እኔ ግን ንጉሴን ሾምኩ
በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው
በርሱ በርሱ
በርሱ የታመኑ ሁሉ
ምስጉን ናቸው
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: