በድሬዳዋ ሚካኤል ዘረፋ ተካሄደ።
Автор: ቤተ ያሬድ Bete Yared
Загружено: 2025-08-31
Просмотров: 407
ቅኔ👇
ቆሞስ አባ #ገብረ_ሐና ወልደ ጻድቅ በብፁዕ አቡነ #በርተሎሜዎስ መልካም ፈቃድ ዛሬ ነሐሴ ፳፭/፳፻፲፯ ዓ/ም የድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል (መንበረ ጵጵስና) አስተዳዳሪ ሆነው ተመድበዋል።
፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና
• መኑሂ ኢይክል ከመ ይክልአነ ክብረ፥
• #በሐይለ_ማርያም ድንግል እስመ ንቀጠቅጥ ፀረ።
፪.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• በሐይለ ማርያም ንመውእ ለፀረ ማርያም ሐይሎ፥
• #ሐይለ_ማርያም ድንግል አምጣነ ይመውእ ኵሎ።
፪.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• መድሐኔ ዐለም ሢመት በመስቀሉ ዘኢይትሌቦ ምስጢሩ፥
• #ለገብረ_ሐና አዳም አግብኦ ኀበ ዘቀዳሚ መንበሩ፥
፪.፫. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• ፍጡነ ይምጻእ ዘየኀሥሥ ኅብስተ ሕይወት በሊዐ፥
• እስመ #ገብረ_ሐና ሲሳይ ማሕየዊ በደብረ ምሕረት ተሠርዐ።
፪.፬. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• በቀል ወቂም ወጽልሑት ለገብረ ሐና አልቦቱ፥
• ከመ መላእክት ይመስል አኮኑ #ለገብረ_ሐና ሕይወቱ።
፪.፭. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• በሥነ ተፈጥሮ ናነክር ዘደብረ ምሕረት ፍጥረተ፥
• በዋሕድ ዓመት እስመ ወለደት ሠለስተ፥
፫. ዘአምላኪየ
• ለእመ በሐጋይ መጽለዉ ዘለፍሬ ወንጌል ተዐቅቡ፥
• ዕንጐታት ካ-ህ-ናተ ደብር መዓዛ ወሀቡ፥
• እስመ #ገብረ_ሐና ዝናመ በወርሐ ነሓሴ ረከቡ።
፬. ሚ በዝሑ
• ትውልድ ዕሉት ለነገር እኩይ እስመ ታበቁ አፉሃ፥
• ወከመ አርዌ ምድር ጽምምት ጽምምት እዘኒሃ፥
• መልአከ ምሕረት አንጠብጥብ ጠለ ምሕረትከ ለከ ወኢትትኀየይ ደዌሃ።
፭. ዋይ ዜማ
• ሰማየ ገብረ ሐና #በርተሎሜዎስ እግዚእ ዘእምቅድመ ዓለም ነበረ፥
• በቅድስት ዕለተ እሑድ ቀዲሙ ፈጠረ
• ወበደሓሪ ዘመን ተቤዝዎተነ ሠምረ፥
• ሓጢአተኒ አብጠለ ወአስተሓፈረ፥
• ወመርገመ በመስቀል ሰዐረ። (ብንያሚ. ሃይ. ፹፱፡፳)፬
፰. ሥላሴ
• አንቲ ደብረ ምሕረት ዘበበ ዓመቱ ወበበ ወርሑ ዘወለድኪዮሙ ሞቱ ግብታዌ እምዓለመ ሢመት ሐላፊ፥
• እምላዕሌኪ ነገረ ሁከት ጸበለ ንግፊ፥
• ወዲበ መንበር ዘወርቅ ላዕላዊ ምስለ #ገብረ_ሐና ታዕርፊ፥
• ትርሲተ ሞገስኪ ተአጸፊ፥
• ወበቀለመ ወርቅ ንንበር ምስለ ሱራፊ፥
• በሕይወት ስመነ ጸሐፊ።
፱. ዘይእዜ
• ጸላኢ እኩይ ለእመ ደክመ ወለእመ አንሥአ ቅሥተ እንዘ ያቀድም አበወ፥
• ከመ ንድሐን ንሕነ እምገጸ ቅስት ረቂቅ #ሐይለ_ማርያም ምስሌነ ሀለወ፥
• ወጸላኤ ሠናይ ይቅትል ጥዑየ ወሕያወ፥
• ለእመ ቀስቶ ወተረ ወአስተዳለወ፥
• እደ ገብረ ሐና እግዚእ መናግንተ ሰይጣን ፄወወ።
• (ለእመ ቀስቶ ወተረ ወአስተዳለወ፥)
፲፪. መወድስ
• #ለገብረ_ሐና ኤልያስ በዓለ አእምሮ ክብረ ንጽህናሁ ረቂቅ ሠረገላ እሳት ፄወዎ፥
• ለሢመት ኤልሳዕ ሐሜለተ ርእሱ ጸጊዎ፥
• አምጣነ ኤልያስ #ገብረ_ሐና በሕይወት ምድረ ሕያዋን አተወ ሕያዎ፥
• #ወበርተሎሜዎስ እግዚእነ ይቤለነ ለነ ከመ ለዳዊት ኢይሔስዎ። (መዝ. ፹፰፡፴፭)
• በጽባሕ ይጼውዐኒ ወእሰጠዎ። (መዝ. ፺፡፲፭)
• ወትውልድ ዘትመጽእ ለእግዚአብሔር ትዜንዎ፥
• ነጠብጣበ ምሕረት ይክዐው እምኢሀልዎ ሀልዎ፥
• ዘይጼውዖ ለማየ ባሕር ወውስተ ገጸ ምድር ዘይክዕዎ።
፲፫. ኵልክሙ መወድስ
• ዘይቤ ዮሐንስ መልአከ ምሕረት እምኔነ ወፅኡ ዘኢኮኑ እምኔነ፥ (፪ ዮሐ. ፪፡፲፱)
• በዝንቱ ዘመን እንዘ ይትፌጸም ርኢነ፥
• #ወበርተሎሜዎስ እግዚእነ ጾረ ሕማመ ዚኣነ ወነሥአ ደዌነ፥
• ወምስለ ሓጥኣን ተኈለቈ አመ ደሓሪት ዕለት ምስለ ነፍሰ ጻድቃን ይደምረነ። (ቅዳ. ዮሐ. ወል. ነጐ)
• ወለእመ ቦ መፍቅደ ሥጋ ዘይደልወነ፥
• ዘእንበለ ንስአሎ በፈቃዱ ይሁብ ፍትወተነ፥ (ኪዳ.)
• ወመልአከ ሐይል ጴጥሮስ ከመ ነገረነ፥ (፪ ጴጥ. ፩፡፲፮-፲፯)
• ኢኮነ ዘበከንቱ መኃድምተ ጥበብ ዘተሎነ፥
• ንሕነሰ በልብ ብዕለ ስብሐቲሁ ጠየቅነ።
• (ኢኮነ ዘበከንቱ መኃድምተ ጥበብ ዘተሎነ፥)
፲፬. ሐፂር ኵልክሙ መወድስ
• ይትገሐሥ እንከ ለደብረ ምሕረት ድካማ፥
• በጸሎት እስመ #ገብረ_ሐና ይፌውስ ሕማማ።
●➖●➖●➖●
ቅኔን በቴሌግራም ለመማር👇
https://t.me/kineyared
ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/yaredzer
ዩቲዩብ👇
/ @yared-zeraburuk
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: