ከጉድጓድ እስከ ዙፋን ... የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት ክፍል 254 Khemis Mishit Ep. 254
Автор: Minber TV
Загружено: 2026-01-22
Просмотров: 6573
እነሆ ወደ ረመዷን የጀመርነው ጉዞ ከወር ያነሱ ቀናትን እያስቆጠረን ይገኛል። እንደ ልማዳችን የቤታችን ድባብ ሲቀያየር፣ የመስጂዶች እድሳት ሲገባደድና፤ ታላቁን ወር የምንቀበልበትን ዝግጅት ስንከውን ላስተዋለን፤ በርግጥም ታላቅ እንግዳ ለመቀበል እየተሰናዳን እንደሆነ ያሳብቃል።
.
አህለን ቢከ ያ ረመዷን!
.
ተወዳጁ የቤተሰብ ፕሮግራማችን ኸሚስ ምሽት ወርሐ ሻዕባንን በበዛ ዝግጅት እንድናሳልፍ እያስታወሰ፤ ዛሬም ከአዳዲስ ሃሳቦች ጋር ምሽት ከ02:30 ጀምሮ ወዳላችሁበት ይደርሳል።
.
ሸይኻችን በሰዓታቸው ከችኮላና መሰል ባህሪያት በመራቅ፤ ወደ ራስ መመልከትን በምሳሌና በታሪክ አስደግፈው የሚያስታውሱን ሲሆን፤ ኡስታዝ በድር ሁሴን ደግሞ አምስቱን የቅድመ ረመዷን ወርቃማ ልምምዶች እያስተዋወቀንና የምንፈፅምበትን ስልት እየጠቆመን አብሮን የሚያመሽ ይሆናል።
.
ለይሉ ጁምዓ ነው!
የታላቁ ወር ዋዜማ ላይ እንገኛለንና፤ ለለውጥ ተዘጋጅተን እንጠባበቅ!!
.
#ኸሚስ_ምሽት
#Khemis_Mishit
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: