ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ የምታሰማው ክስና ማስፈራሪያ
Автор: Sheger FM 102.1 Radio
Загружено: 2025-12-05
Просмотров: 391
ህዳር 26 2018
በታላቁ የህዳሴ ግድብ ሰበብ ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ የምታሰማው ክስና ማስፈራሪያ አሁንም አልቆመም፡፡
በቅርቡም ከእንግዲህ በኋላ ግድቡን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር ውይይት እንደማታደርግ ተናግራለች፡፡
በአለም አቀፍ ህግ መሰረት የውሃ ደህንነቷን አንደምታስከብር ዝታለች፡፡
ኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ የግብፅ ክስና ማስፈራሪያ ከቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ መሆኑንን ተናግሮ ዓላማውም ከኢትዮጵያ አልፎ ቀጠናውን ማተራመስ ነው ብሏል፡፡
የግብፅ ተደጋጋሚ መግለጫዎች እንድምታ ምንድነው?
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube : / @shegerfm1021radio
🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ / sheger102.1
💬WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAO...
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: