Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

በዓሳና በዶሮ ጥምር እርባታ ብዙዎች ተነቃቅተዋል! ያልተሠራበትና አጓጊ የግብርና ሥራ! ለዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው ቃላት ያጥረኛል! ሚሊየነር ይሁኑ! ክፍል 2

Автор: AddisBunna

Загружено: 2025-10-20

Просмотров: 1075

Описание:

ከግብርና ሥራዎች መካከል እጅጉኑ እጄን በአፌ ከሚያስጭኑኝ፣ ከሚያጓጉኝና ከሚያነቃቁኝ የግብርና ዓይነቶች አንዱ የዓሳና የዶሮ ጥምር እርባታ ነው፡፡ ይህ ዓይነት እርባታ በጣም በጥቂት መሬት ለምሳሌ 2ሜትር በ2ሜትር (4ሜ2) በሆነ ቦታና ከዚህም ባነሰ ቦታ ላይ መሠራት መቻሉና የዶሮ ኩስ ይዞት የሚመጣው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ይጠቀሳል፡፡ በዚህ ክፍል በዓሳና በዶሮ ጥምር እርባታ ሚሊየነር ሊያደርጉን የሚችሉ ሌሎች ጠቃሚ ቁምነገሮችን እንማራለን፡፡ ለምሳሌ በምን ያክል መሬት የዓሳንና የዶሮን ጥምር እርባታ መሥራት እንደምንችል፣ የጤናቸው እንክብካቤና መሰል ጠቃሚ ልምዶችን ካገኘን በኃላ እንደምንጠቀምባቸው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ማድረግ አይርሱ፡፡ ሊያስተምረንና ሊጠቅመን የሚችል ገንቢ ሃሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት ያጋሩን፡፡
አመሰግናለሁ!
In this video, I will share with you the very significance of integrated fish and poultry farming to improve household food security. Don’t forget to subscribe, like and share. Your constructive comments are highly valuable.
Thank you!

በዓሳና በዶሮ ጥምር እርባታ ብዙዎች ተነቃቅተዋል! ያልተሠራበትና አጓጊ የግብርና  ሥራ! ለዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው ቃላት ያጥረኛል! ሚሊየነር ይሁኑ! ክፍል 2

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የዶሮና የዓሳ ጥምር እርባታ ተመራጩ እርባታ ነው! ትርፋማነታችንን በእጅጉ የሚጨምር! የመሬት እጥረትን የሚፈታ! ክፍል 3

አሁን ላይ ባለው የገበያ ዋጋ አንድ ሺ ዶሮ ለማርባት ምን ያህል ካፒታል ያስፈልገናል ? ከ አንድ ሺህ ዶሮዎች ምን ያህል የተጣራ ትርፍ ( ገቢ) እናገኛለን ?

Business Ideas for Ethiopians እውነተኛ ትርፍ

Business Ideas for Ethiopians እውነተኛ ትርፍ

አሳ በደጅዎ

አሳ በደጅዎ

የአበሻ ዶሮ ዝርያዎችን አፈላልጌ ማግኘት አልቻልኩም! ዝርያዎቹ ወደ ዬት ጠፉ? ምክንያቱስ ምን ሊሆን ይችላል? Ethiopian TRADITIONAL CHICKEN.

November 2, 2025

November 2, 2025

Chicken Mega Factory Exposed

Chicken Mega Factory Exposed

በወር 350 ሺ ብር ገቢ አለኝ ! በስራው ውጤታማ የሆነ ጀግና አባት | በጥንቃቄ የሚሰራ አዋጭ ስራ | Chicken farming | business |Gebeya

ጥልቅ መረዳት!!! | Traditional Economics & Talking Therapy | Rafatoel | Manyazewal Eshetu

ሥራን ከሌላ አካል ከመጠበቅ ይልቅ፣ ስራን ፈጥረው በመሰማራት ሃብት ማፍራት የቻሉ የቻግኒ ከተማ ወጣቶች ለሌሎች አርአያ እየሆኑ ነው።

ጥምር እርባታ! ለመጀመሪያ ጊዜ ያየውትና ቢሠራበት በጥቂት ጊዜ ውስጥ ሚሊየነር የሚያደርግ የግብርና ቢዚነስ! እያንዳንዱ ሰው በግቢው ሠርቶ ማትረፍ ይችላል!

Процесс выращивания 1500 кур от 1 до 142 дней

የልማት ትሩፋትን ያሳካ የዘመናችን ታታሪ ሚሊየነር ገበሬ | በቀን 2500 እንቁላል አገኛለሁ ! | የዶሮ እርባታ ስራ |chicken farming|business

በተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታይበልጥ ትርፋማ ለመሆን ማወቅ የሚገቡን ጉዳዮች ዬትኞቹ ናቸው? ጥቃቅን የሚመስሉ ነገር ግን በፍፁም መረሳት የሌለባቸው ጉዳዮች!

የ250 ሺ ብር ፍየል/ የበግ እና የፍየል ዋጋ በ2018

የ250 ሺ ብር ፍየል/ የበግ እና የፍየል ዋጋ በ2018

ፈረንጆች ለምን ወደ አርቢው የዓሳ እርባታ ጣቢያ ይጎርፋሉ? አዲስ አበባ በካባ ቦታ የተቋቋመ የዓሳ እርባታ ጣቢያን ጎበኘሁ! እንደዚህ አጓጊ ተሞክሮ አላየውም!

የ200 ዶሮ ወጪ እና ወራዊ ትርፍ

የ200 ዶሮ ወጪ እና ወራዊ ትርፍ

የዓሣ እርባታን እንዴት እንደሚጀምር...ሀገር በቀል - የቴክኖሎጂ  |#Familyagriculture#FACE #የቤተሰብ#ግብርና

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዳዲስ የሸንኮራ አገዳ ዝርያዎችን በማልማት ለተሻለ ውጤት እየተሰራ ይገኛል፡፡

Лучшие методы органического птицеводства на сегодняшний день — пошаговое руководство.

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com