AddisBunna
My name is Cherinet Zeleke. I have an MA Degree in Rural Livelihoods and Development and a BSc Degree in Agriculture. I have been working as a Development Scholar at different levels in various Governmental and International NGOs for more than 25 years now. I am well experienced in Agriculture, Food Security, Livelihoods and Early Warning.
The main objective of my channel is to contribute to the improvement of the livelihood situation of individuals by sharing best working practices, experiences, knowledge and wisdom from model or best working individuals. Hope together we will have a nice journey.
Please consider subscribing to my channel, like and share the videos as well.
Thank you!
ዉድ ተመልካቾቼ የዚህ ቻናል ዋናው ዓላማ ምርጥ ተሞክሮዎችን፣ ልምዶችን፣ የአሠራር ስልቶችን፣ ዕውቀቶችንና ጥበቦችን ከጀግና አርሶና አርብቶ አደሮች በማሰባሰብ በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ውስጥ ላሉና ወደዚህ ክፍለ ኢኮኖሚ ለመግባት ለሚያስቡ ወገኖች በማድረስ እነዚህ ወገኖች በግብርና ሥራቸው በዘላቂነት የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ማገዝ ነው፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ማድረግ አይርሱ፡፡ ገንቢ ሃሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በጣም ይጠቅመናል፡፡
አመሰግናለሁ!
“በዚህ ቻናል ላይ ከቀረብኩ በኃላ አንዱ ሰውዬ ከሆላንድ 895000ብር በአካውንቴ አስገባ” ከሞዴል አርብቶአደሩ፡፡ ከዚያስ? IMPACTS of AddisBunna
የእንስሳት እርባታ፣ የተፈጥሮ ማዳበሪያ እና የጓሮ አትክልት ልማትን አጣምረው በመሥራት ሚሊዮን ብሮችን ከሚያገኙ ገበሬ እንማር! Integrated Farming
ላሞችን ስትገዙ ጥፍሮቻቸውን በደንብ ተመልከቱ! Lessons I've Learned from ALEC 2025
የዶሮና የዓሳ ጥምር እርባታ ተመራጩ እርባታ ነው! ትርፋማነታችንን በእጅጉ የሚጨምር! የመሬት እጥረትን የሚፈታ! ክፍል 3
በዓሳና በዶሮ ጥምር እርባታ ብዙዎች ተነቃቅተዋል! ያልተሠራበትና አጓጊ የግብርና ሥራ! ለዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው ቃላት ያጥረኛል! ሚሊየነር ይሁኑ! ክፍል 2
ጥምር እርባታ! ለመጀመሪያ ጊዜ ያየውትና ቢሠራበት በጥቂት ጊዜ ውስጥ ሚሊየነር የሚያደርግ የግብርና ቢዚነስ! እያንዳንዱ ሰው በግቢው ሠርቶ ማትረፍ ይችላል!
ከስኬታማ ገበሬዎችና አርብቶአደሮች ከምንማራቸው ጥበቦች አንደኛው እነሆ! Successful Farmers_Farm Monitoring and Evaluation
ላሞች ላይ የመጠለያቸውን በር ቆልፎ መጥፋት ያስከተለው ያልተገባ ውሳኔ እና ከዶሮዎቻቸው ቤት ውስጥ ያድሩ የነበሩ ሰዎች የመጨረሻ ታሪክ!
ላሞች ላይ አደገኛው ትሪያንግል ከታዬ ችግር አለ ማለት ነው! በቶሎ ማስተካከያ ያድርጉ! The Dangerous Triangle on Cows!
የተሻሻሉ የወተት ላሞች በቀን 40 ሊትር የሚሰጡበት አንዱ ምስጢር እነሆ! የአዋጭነት ጥናት ካላስጠናችሁ የወተት ላሞች እርባታን አትጀምሩ! Study Dairy
በላሞች እርባታ ስኬታማ ለመሆን ስድስቱን ቁልፍ ጉዳዮች ይወቁ! Profitable Dairy Farming
በተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታይበልጥ ትርፋማ ለመሆን ማወቅ የሚገቡን ጉዳዮች ዬትኞቹ ናቸው? ጥቃቅን የሚመስሉ ነገር ግን በፍፁም መረሳት የሌለባቸው ጉዳዮች!
ወንድ ጥጆችን በነፃ ለመሸለም ያስገደደኝ ምክንያት፡፡ እኔን ማዳን ሀገርን ማዳን ነው፡፡ ጥሩ ያልሆነ ዘር በመጠቀሜ ተቀጣሁ፡፡ የተመራመሩብኝ መሰለኝ!
በወተት ልማት የሚዲያ ዘርፍ ተጽእኖ ፈጣሪ ተባልኩ! Now I am A Dairy Farm Media Influencer!
ከወተት ሽያጭ ብቻ 2.6 ሚሊየን ብር ገቢ_በኪራይ ቤት የተሻሻሉ የወተት ላሞችን በማርባት ትርፋማ የመሆን ተሞክሮ_የ3ቱ እህትማማቾች ምርትን የማባዛት ምስጢር
የነጭ ሽንኩርትን ምርታማነት ይበልጥ በመጨመር ትርፋማ ለመሆን የሚያስችሉን ስልቶች_Garlic Farming Tips
ያልጠበኩትን ድጋፍ ካደረጉልኝና ከአሜሪካ ከመጡት የቻናሌ ቤተሰብ ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍን! ያለንን ብናውቅ ኖሮ-በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል
ከነጭ ሽንኩርት እርሻ በ1 ዙር ብቻ 1 ሚሊየን ብር ማግኘት ያነሳሳል! ብዙ ሰዎች የሚመኙት የእርሻ ዓይነት_Garlic Farming Experience
የስልጋ ሥነሥርዓት ምን ማለት ነው? የወተት ላሞችን ምርታማት በመጨመር ሂደት ምን ጠቀሜታ አለው? Silga Ceremony_Dairy Farming_IK
ከአርብቶአደሮቹ ስኬት ጀርባ ምን አለ? የገባቸውን ምስጢር መርምረን እንማርበት! ሚሊየነሮቹ ውድ ተሞክሮአቸውን ያካፍሉናል፡፡ Successful Farmers!
የሚደልቡ በሬዎች በየቀኑ የሰውነታቸውን ክብደት 3% ያክል መኖ ይበላሉ! ይህ በጣም ጠቃሚ ዕውቀት ነው! Daily Feed Intake_Fattening Bulls
መሬት ባይኖረኝም አያሳስበኝም የሚያስብሉ 5 የግብርና ቢዚነሶች ዬትኞቹ ናቸው? እንዲህም መሥራት መቻል ገርሞኛል! Unique Farm Businesses!
የተሻሻሉ የወተት ላሞች አቅርቦትን የሚያሳድገው ምርጡ ስልት እየመጣ ነው! የመግዣ ዋጋን በእጅጉ ሊቀንስ ይችላል! የወተት ጥማታችንን እንቆርጥ ይሆን?
ብዙ ቢሊየን ብሮች ከጫካው ሥር! በቀላሉ ሀብታም የሚያደርግ ቢዚነስ! በተለይ የእርሻ መሬት አጣን ለሚሉ ወገኖች ምርጥ መላ! A Unique Business!
እንዲህም ይኖራል?! የተማሪዎቹ የመደሰታቸዉ ምክንያት ምን ይሆን?
ልዩ የበሬ አደላለብ ተሞክሮ ላጋራችሁ! እጥፍ ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ቢዚነስ! Plough with an ox, fatten and sale it. Unique!
የፍየሎች የመኖ ወጪ እንዴት ዝቅተኛ ሆነ? የማይታመን እድል ነዉ! ዕድሉ ለነገ የሚባል አይደለም! Best Opportunity to Feed Goats
በትንሽ መሬት ለማመን የሚከብድ የእርሻ ምርት እንዴት ማግኘት ይቻላል? በ200 ካሬ መሬት ላይ 4 እጥፍ ምርት ማግኘት የማይታመን ነዉ! IK for Produce
600000 ብር ትርፍ! ይህ ሁሉ ትርፍ የተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታ ከፈጠረው የጎንዮሽ ቢዚነስ ነዉ! ምርጥ ተሞክሮ! Side Business of Dairy!
10 ሚሊዮን ብር እንዴት ማግኘት እንችላለን? ለገበሬዎች ምርጥ የግብርና ተሞክሮ አካፈልኩ! Best Experience Was Shared for Farmers.