ላሞች ላይ የመጠለያቸውን በር ቆልፎ መጥፋት ያስከተለው ያልተገባ ውሳኔ እና ከዶሮዎቻቸው ቤት ውስጥ ያድሩ የነበሩ ሰዎች የመጨረሻ ታሪክ!
Автор: AddisBunna
Загружено: 2025-09-29
Просмотров: 316
ግብርና ቁጥር አንድ አትራፊ ቢዚነስ ቢሆንም በዘርፉ ስኬታማ ለመሆን ዋጋ መክፈል ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን ዋጋ መክፈል የማይፈልግ ሰው ስኬታማ እንዴት ሊሆን ይችላል?! ሁለት እውነተኛና የማውቃቸውን ገጠመኞች ልንገራችው፡፡ የመጀመሪያው ዝናብ በደካማው ጣሪያ በኩል ገብቶ ዶሮዎቻቸውን እንዳይጎዳ ከጣሪያው ሥር ሸራ ወጥረው ዶሮዎቹን እየጠበቁ የሚያድሩ የዛኔ ድሆች ያውኖቹ ቱጃሮች እውነተኛ ታሪክን አዳምጬ አልጠግብም፡፡ አንድ ገጠመኛቸው ደግሞ ይገርመኛል፡፡ እንዲህ ይላሉ “ዶሮዎቹ ጋር አብረን ስናድር ዶሮዎቹ በመንቁራቸው ግንባር ግንባራችንን ሲጠቀጥቁን ያድሩ ነበር” ያሉት፡፡ ከዚህ ገጠመኝ የሰዎቹን ጥልቅ ፍላጎታቸውን፣ ሥራቸውን በቀጣይነት መሥራትን፣ ጽናትንና ቁርጠኝነትን እንማራለን፡፡ ሁለተኛውን ገጠመኝ ስናይ ደግሞ ሠራተኞቹ ላሞች ላይ ዘግተው ሌሊት ጠፍተው ስለሄዱ ብቻ በመናደድ እርባታውን መዝጋት የግለሰቡን ጥልቅ ፍላጎት ማጣትን፣ ሥራን በቀጣይነት ለመሥራት አለመዘጋጀትን፣ ጽናት ማጣትንና ቁርጠኛ አለመሆንን ያሳያል፡፡
ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ማድረግ አይርሱ!
አመሰግናለሁ!
In this video, I will share with you the importance of passion/calling, consistency, persistence and commitment of farmers to maximize profit from farming. Don’t forget to subscribe, like and share.
Thank you!
#farming #dairyfarm #cropproduction
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: