እንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ / እንግሊዝኛ ሰዋሰው / ADJECTIVE ወይም ቅጽል ምንድን ነው? እንግሊዝኛ ለጀማሪዎች - Tmhrt ትምህርት
Автор: ትምህርት ቤት Tmhrtcom
Загружено: 2022-03-30
Просмотров: 651
እንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ / እንግሊዝኛ ሰዋሰው / ADJECTIVE ወይም ቅጽል ምንድን ነው? እንግሊዝኛ ለጀማሪዎች - Tmhrt ትምህርት
𝗧𝗮𝗯𝗹𝗲𝘀 𝗼𝗳 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗲𝗻𝘁: (ማውጫ)
0:00 - 𝐈𝐧𝐭𝐫𝐨 (መግቢያ)
3:56 - Kinds of Adjectives (የቅጽል ዓይነቶች)
4:15 - Descriptive Adjective (ገላጭ ቅጽል)
4:59 - Quantitative adjective (መጠን ገላጭ ቅጽል)
5:53 - Numeric Adjective (አኃዛዊ ቅጽል)
7:40 - Articles (አመልካች ቅጽል)
8:25 - The indefinite article (ያልተወሰነ አመልካች) “A
10:13 - The Indefinite article (ያልተወሰነ አመልካች) “An”
12:30 - The definite article (የተወሰነ አመልካች) “The”
14:49 - ሶስቱ የእንግሊዝኛ ቃላት (A, AN and The) ምን ያህል በተደጋጋሚ አገልግሎት ላይ እንደሚውሉ እዚህ ጋ እንመልከት
14:49 - Let's see how often the three English words are used (A, AN and The)
ትምህርቱን በፅሁፍ ለማግኘት https://tmhrt.com/adjective-in-amhari...
ADJECTIVE ወይም ቅጽል ምንድን ነው? • እንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ / እንግሊዝኛ ሰዋሰው / ADJECTIVE ...
ይህን ትምህርት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ።
👉 ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክና ሸር አድርጉት።
👉 ተጨማሪ አስተማሪ ቪዲዮችም እንዲደርሷችሁ ቻነሉን ሰብስክራይብ አድርጉ።
እስካሁን ስለተከታተላችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ይህ ቪዲዮ ይጠቅመዋል ብላችሁ የምታስቡት ሰው ካለ፣ ይህንን ሊንክ 👉 • Language be Amaregna የንግግር ክፍሎች መግቢያ Intro... ኮፒ አድርጋችሁ ሸር አድርጉለት።
ሰብስክራይብ አድርጉኝ። 👉 https://bit.ly/subscribe_adrgugn ❤️በጣም አመሰግናለሁ። ❤️❤️👌
ከዚህ በታች ተጨማሪ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ፦
የንግግር ክፍሎች መግቢያ Introduction to Parts of Speech
በቪዲዮ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=M5hry...
በጽሁፍ 👉 https://tmhrt.com/yenigigir-kifloch-m...
Noun (ስም)
በቪዲዮ 👉 • Noun ስም Parts of Speech የንግግር ክፍሎች እንግሊዝኛ ...
በጽሁፍ 👉 https://tmhrt.com/noun-wey-sm-mndin-new/
ተውላጠ ስም ምንድን ነው?
በቪዲዮ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=HdDyL...
በጽሁፍ 👉 https://tmhrt.com/pronoun-tewlate-sim...
እንግሊዝኛን በተረት እንዴት መማር እንደሚቻል ለማወቅ ይህን ይመልከቱ
በቪዲዮ 👉 • Teret Amharic - እንግሊዝኛን ተረት በማንበብ እንዴት መማር...
በጽሁፍ 👉 https://bit.ly/englizegnan_beteret_ymaru
ቁርአንን እና መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ እንግሊዝኛን እንዴት መማር እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ
በቪዲዮ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=l06pM...
በጽሁፍ 👉 https://bit.ly/englizegnan_benibab_ymaru
ሁለት ዋና ዋና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥቅሞች
በቪዲዮ 👉https://www.youtube.com/watch?v=puPtg...
በጽሁፍ 👉 https://bit.ly/yeenglizgna_tiqmoch
እንግሊዝኛ ለምን አይገባንም? ወይስ እንግሊዝኛ ከባድ ቋንቋ ነው?
በቪዲዮ 👉 https://bit.ly/englizegna_kebad_new
በጽሁፍ 👉 https://bit.ly/yeenglizgna_psychology
አንድን ነገር ደጋግሞ ማንበብ ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ምን ጥቅም አለው?
በቪዲዮ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=fc4RK...
በጽሁፍ 👉 https://tmhrt.com/andin-neger-degagim...
ይህን ቪዲዮ ከወደዱት፣ ላይክ፤ እንግሊዝኛ መማር ለሚፈልግ ወዳጅዎም፣ ሼር ያድርጉት። ሐሳብ ካለዎ፣ በሐሳብ መስጫ ቦታው ላይ ያስቀምጡልኝ። በቋሚነት ቪዲዮዎች እንዲደርሱዎት ቻነሉን ባንድ ጠቅታ ብቻ 👉 https://bit.ly/subscribe_adrgugn ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉ። የደወል ምልክቷንም መጫን አይዘንጉ። እናመሰግናለን!!
𝐓𝐦𝐡𝐫𝐭 ትምህርት ላይ መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ሰዋሰውን (𝐁𝐚𝐬𝐢𝐜 𝐄𝐧𝐠𝐥𝐢𝐬𝐡 𝐆𝐫𝐚𝐦𝐦𝐚𝐫 𝐑𝐮𝐥𝐞𝐬) እና የእንግሊዝኛ ንግግርን (𝐒𝐩𝐨𝐤𝐞𝐧 𝐄𝐧𝐠𝐥𝐢𝐬𝐡) ይማራሉ። እንዲሁም እንግሊዝኛ አድምጦ የመረዳትንና የመናገር ክህሎትን የሚያዳብሩ ዘዴዎችን ያገኛሉ። ከዛም በላይ ደግሞ በአጠቃላይ ህይወትዎ ላይ ሊጠቅሙዎት የሚችሉ ሌሎች ትምህርቶችንም እናካፍልዎታለን። ምክንያቱም ይህ ቻነል ትምህርት ላይ የሚያተኩር እንደመሆኑ መጠን ከእንግሊዝኛ መማሪያ ትምህርቶችም በተጨማሪ ሌሎችም ለህይወታችን የሚጠቅሙ ትምህርቶች ይለቀቁበታል። ምክንያቱም በህይወታችን ከእንግሊዝኛም በተጨማሪ ሌሎች ጠቃሚ ነገሮችን መማርና ማወቅ ያስፈልገናል። ስለዚህ 𝐒𝐔𝐁𝐒𝐂𝐑𝐈𝐁𝐄 ያድርጉንና ይከታተሉ። ሰብስክራይብ ሲያደረጉን፣ በዬ ጊዜው የምንለቃቸው ትምህርቶች ፈጥነው ይደርሱዎታል።
ድህረገፃችንንም ይጎበኙ ከእንግሊዝኛም በተጨማሪ ሌሎችንም ጠቃሚ ትምህርቶች ያገኙበታል። https://Tmhrt.com/
#እንግሊዝኛ #ቋንቋ #መማሪያ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: