Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ፍቺ... መንስኤዎቹና ውጤቶቹ || ነገረ– ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

Автор: Minber TV

Загружено: 2024-01-16

Просмотров: 32654

Описание:

የጋብቻን ቅዱስነት በማሳየት ተጀምሮ ለጤናማ የትዳር ህይወትና ለስኬታማ የቤተሰብ ምሥረታ እውን መኾን የሚረዱ የተለያዩ ስልትና ዘዴዎችን በማስተዋወቅ ተመልካቾች ዘንድ እየደረሰ የሚገኘው ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን፤ ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ2:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ያላንዳች መቋረጥ እየተላለፈ እነሆ ስድስተኛ ወሩ ላይ መድረስ ችሏል።

በትዳርና የቤተሰብ ምሥረታ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰናዱ በርካታ ኢስላማዊ መፅሃፍትንና ጥናቶችን፣ እንደዚሁም በመስኩ ባለሙያዎች የተፃፉ የምርምር ውጤቶችንና በተለያዩ መነሻ ምክንያቶች የተቀመሩ የጋብቻ አስተማማኝ መረጃዎችን በማጠናቀር በስነ ልቦና ባለሙያው ተወዳጁ ኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ አዘጋጅነት ሲቀርብ በቆየው ለጎጆዬ ፕሮግራማችን በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ተስተናግደውበታል።
ለ36 ሰዓታት ወይም ለ 2160 ደቂቃዎች ያህል አየር ላይ በነበረን ቆይታ ከሃገር ቤትና ከባህር ማዶ እጅግ በርካታ ሃሳብና አስተያየቶችን የተቀበልን ሲሆን፤ ስቱዲዮ ድረስ በመምጣት ሲከታተሉን የነበሩ ወደ ሶስት መቶ የሚደርሱ የጎጆዬ ቤተሰቦቻችንም በየፕሮግራሙ ከሚነሳው ርዕሰ ጉዳይ ጋር ትይይዝ ያላቸውን ሃሳብና አስተያየቶች እንደዚሁም ልምድና ተሞክሮዎች በነፃነት ሲያቀብሉን ቆይተዋል።

ለዚህም እጅግ የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ዛሬ በአዲስ ምዕራፍ በምንመለከተው "ነገረ– ፍቺ" ርዕሰ ጉዳያችን የፍቺን መንስኤዎችና የሚያስከትላቸውን መልከ ብዙ ውጤቶች ማየት እንጀምራለን።
በርዕሰ ጉዳዩ ዙሪያ ልትነግሩን የምትፈልጉት ሃሳብ ካላችሁ በ 0947700070 ላይ ልትደውሉልን ትችላላችሁ።

ፍቺ... መንስኤዎቹና ውጤቶቹ || ነገረ– ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Szykuje się gruba afera, ktoś prawdopodobnie nagrał rozmowę Sakiewicza w Monako. W tle weto Batyra.

Szykuje się gruba afera, ktoś prawdopodobnie nagrał rozmowę Sakiewicza w Monako. W tle weto Batyra.

🔴አትታገሉ ልቀቁ!| Don't fight | ProphetTilahun |#kingdomsound #gospel#faith #jesuschrist #habesha #bible

🔴አትታገሉ ልቀቁ!| Don't fight | ProphetTilahun |#kingdomsound #gospel#faith #jesuschrist #habesha #bible

February 4, 2025

February 4, 2025

Policyjny agresor atakuje spokojnego kierowcę podczas kontroli drogowej. A ten wszystko nagrał! #282

Policyjny agresor atakuje spokojnego kierowcę podczas kontroli drogowej. A ten wszystko nagrał! #282

Business ላይ የጠቀሙኝ እና የጎዱኝ ነግሮች | ኢዘዲን ካሚል | ቲና ማርት

Business ላይ የጠቀሙኝ እና የጎዱኝ ነግሮች | ኢዘዲን ካሚል | ቲና ማርት

#miskinochu  l ጡረታ የወጡ ቃላትን ከየት ነው የሚያመጧቸው l

#miskinochu l ጡረታ የወጡ ቃላትን ከየት ነው የሚያመጧቸው l

Pierniki, świąteczne porządki i nowa ceramika! Szykuję wielką Wigilię w starym domu

Pierniki, świąteczne porządki i nowa ceramika! Szykuję wielką Wigilię w starym domu

ከመቀሌ ጉድ ተሰማ | ከበባው ከሸፈ | ህወሃትና ሻዕቢያ Salon Terek

ከመቀሌ ጉድ ተሰማ | ከበባው ከሸፈ | ህወሃትና ሻዕቢያ Salon Terek

የአስፋው መሸሻ ሥንብት እና ሽኝት ከቨርጂኒያ አሜሪካ

የአስፋው መሸሻ ሥንብት እና ሽኝት ከቨርጂኒያ አሜሪካ

"አዝማሪት እና ተወዛዋዥ ነበርኩ!" | የትላንቷ እታገኘው እሸቴ የዛሬዋ መርየም እሸቴ | የኔ መንገድ Yene Menged #MinberTV

Po wizycie Orbana u Putina: Nawrocki odwołuje spotkanie. | Salonik polityczny 2/3

Po wizycie Orbana u Putina: Nawrocki odwołuje spotkanie. | Salonik polityczny 2/3

port or ወደብ ጉዳይ

port or ወደብ ጉዳይ

ቃላት በህይወታችን የሚያመጣው ተፆዕኖ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ/ henok haile

ቃላት በህይወታችን የሚያመጣው ተፆዕኖ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ/ henok haile

ከፍቺ ህመም ... እንዴት ላገግም?  || ነገረ– ፍቺ  || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

ከፍቺ ህመም ... እንዴት ላገግም? || ነገረ– ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

TUSK W PANICE? ZIEMKIEWICZ I ŚWIETLIK KOMENTUJĄ

TUSK W PANICE? ZIEMKIEWICZ I ŚWIETLIK KOMENTUJĄ

"አለመግባባት ሲፈጠር ምን ልታደርግ ትችላለህ? አባብሳለሁ"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// SE 22 EP 48

Dr Aff

Dr Aff

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]