GTA 5 ላይ ከሞታኖች ጋር አወራሁ!
Автор: OB9G
Загружено: 2026-01-05
Просмотров: 6194
We are back at it again for more Grand Theft Auto V action. In this gameplay video, we dive into some of GTA 5’s most crazy myths from Giving cops amnesia to talking to the dead and other unexpected and Insane GTA 5 moments. Sit back, enjoy the gameplay, and thank you for the continued support. Much love to the Ethiopian gaming community❤️.
0:00 - Intro
___________________________________________________________________
GTA 5 ላይ
ፖሊሶችን Alzheimer's
የሚያሲዛቸው Glitch
ማግኘት እችላለሁ
የሞቱ Characterኦች ጋርስ
ማውራት ይቻላል
እነዚህ ሌላ Channelኦች
እውነት ነው ብለው የተናገሩት
እናም እኔ እውነት ይሁኑ አይሁኑ
የሚለውን ከማረጋግጣቸው የ GTA
Mythኦች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው
___________________________________________________________________
0:15 - 1. Garage Truck Glitch
የመጀመሪያው Myth የሚለው
የMichael Parking ጋራዥ ውስጥ
ከባድ መኪና አስገብታቹ
ከጊቢው ወጥታቹ እንደገና ብትመለሱ
ከባዱ መኪና የ ጋራዡ በር ሲዘጋበት
ቦታው ስለማይበቃው
ቤቱን ሙሉ Glitch በ Glitch የደርገዋል
___________________________________________________________________
01:49 - 2. Boats Water Glitch
2ተኛው Myth የሚለው
ጀልባ ይዛቹ
የደረቀ እና ትንሽ የውሃ ፍሳሽ ያለው ወንዝ ላይ ብትነዱት
በሚገርም ሁኔታ ጀልባው
በማንኛውም የውሃ አካል ላይ እንደሚሄደው
መንቀሳቀስ ይጀምራል
___________________________________________________________________
02:49 - 3- Giving the Cops Amnesia
የማታውቁ ከሆነ
GTA 5 ላይ Wanted Level ውስጥ ገብታቹ
Map ላይ Arrowአቹ ለጭ ከሆነ
ፖሊሶች የምትነዱትን መኪና ያውቁታል
እናም እናንተን ለመያዝ ይቀላቸዋል
ነገር ግን Arrowአቹ ጥቁር ከሆነ
የምትነዱትን መኪና በጭራሽ አያቁትም ማለት ነው
እና ይሄ Myth የሚለው
መኪናችሁን ቁጥቋጥ ስር አቁማቹ
ከመኪናቹ ወጥታቹ እንደገና ከገባቹ
Gameኡ Glitch ያደርግ እና
Arrowአቹ ነጭ ከነበረ
ወደ ጥቁር ይቀየር እና
ፖሊሶች የሚያቁት የነበረውን
መኪና ከእንደ አዲስ እንግዳ ይሆንባቸዋል
___________________________________________________________________
04:18 - 4- The Human Kite Glitch
4ተኛው Myth የሚለው
ባቡር ላይ ወጥታቹ
የTake Cover Button ነክታቹ
እንደዛው እንዳላቹ በሽጉጥ ወደመሬት
አያነጣጥራቹ ከባቡሩ ላይ በመንቀሳቀስ ከወረዳቹ
Gameኡ Glitch ያደርና
Characterአቹ ከባቡሩ ጋር
ስውር በሆነ መስመር ተያይዞ
አየር ላይ መንሳፈፍ ብሎም
መብረር ይጀምራል
___________________________________________________________________
06:23 - 5- Plane Survival
5ተኛው Myth የሚለው
ሁለት Characterኦች ተመሳሳይ ቦታ ሰብስባቹ
ከዛም በአንደኛው Character Plane ላይ ወጥታቹ
የሁለተኛው Character ፊትለፊት Planeኡን ከስክሳቹ
ወደ ሁለተኛው Character Switch ብታደርጉ
Gameኡ Glitch ያደርግ እና
ተከስክሶ የሞተውን Character ማናገር ትችላላቹ
በቃ ይሄው ነው ወንዝ ግቡ
#gta
#gaming
#gtav
#gtaonline
#grandtheftauto
#gtaethiopia
#ethiopiangamer
#ethiopiangtagamer
#ethiopiangtamythbuster
#ethiopiangtagamer
#ob9g
🎁🎱Sub አርጉኝ በነጻ ነው!! 😶: //www.youtube.com/channel/UCyVa...
(☞゚ヮ゚)☞: ይህ ቪድዮ የተሰራው ለኢትዮጵያ Gaming ማህበረሰብ ነው። ፈታ እንደሚያረጋችሁ ተስፍ አደርጋለሁ። Huge Love❤️
^_^: Enjoy The Game Play Guys With Much Love❤️
For Ethiopian Gaming Community።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: