Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

G T A-5 ላይ ያስገረሙኝ እና ያስደነገጡኝ Glitchኦች

Автор: OB9G

Загружено: 2024-12-23

Просмотров: 8963

Описание:

የዱባ ፍሬ Channel:    / @የዱባፍሬ-1  

🎁🎱Sub አርጉኝ በነጻ ነው!! 😶: //www.youtube.com/channel/UCyVa...

5 INSANE GTA 5 GLITCHES You Need to Try

This video is about GTA 5 details that Shook me
Amharic Version:

0. Intro

Gta 5
ላይ
መኪኖች
ነዳጅ ያልቃቸዋል

Npcዎችንስ
ቀስ ብለን
መግጨት
እንችላለን

እነዚህ
ዛሬ ሞክሬ
ከማረጋግጣቸው
የ Gta Detailኦች
መካከል
ጥቂቶቹ ናቸው


Guys
የ Gta Detail
Checkአችን
አሁንም
እየቀጠለ ነው
እና
የምናደርገውም
ሌላ Channelኦች
እውነት ነው
ብለው የተናገሩትን
Detail
Check አድርገን
እውነት ይሁኑ
አይሁኑ
አብረን
እናያለን
ማለት ነው
Let's Go

1. Car fuel

ማንኛውንም መኪና
ጀርባ ግራ ጎማ
ከፋ ብሎ
በሽጉጥ ከመታቹ
ከመኪናው
ነዳጅ ፈሶ
በስተመጨረሻ
መኪናው
ነዳጅ አልቆት
ይጠፋል

2. Side quest switch.

መንገድ ላይ
የሚሰራ
Side Quest
ጨርሳችሁ
ገንዘብ ለመመለስ
Npcዎችን
Weapon Switch
እያደረጋችሁ ከተጠጓቻቸው
Npcዎቹ
ከገንዘባቸው ይልቅ
ሌላ ነገር
ይወስዳሉ

3. Bus station & Npc's

Bus station
ውስጥ የሚቀመጡ
Npcዎች
ከ Bus stationኡ
ጋር
ልዪ የሆነ ግንኙነት
አላቸው

Bus stationኡን
ከመታቹት
Npcዎች
አብረው ይጎዳሉ


4. Run Npcs Over

እያባበልቹ
Npcዎችን
በ መኪና
Especially በሞተር
እላያቸው ላይ
መውጣት ትች



5. Glass POV

Characterአቹን
መነፅር አልብሳቹ
በ 1st Person View
ከተጫወታቹ
Gameኡ
በመንጽሩ Color
ነው የሚታያቹ
6. Outro

በዚሁ አልጨረስንም
ገና
ብዙ ያልስራናቸው
የ Gta 5
ብቻ ሳይሆን
የሌሎች Gtaዎች
Detail አሉ
እና
እነሱን ስለቅ
እንዳያመልጣቹ
Subscribe አድርርጋቹ
ደውሉን ማብራት
እንዳትረሱ
ወንዝ ግቡ

Translated Version:

0. Intro*

GTA 5
has cars
that run out of fuel.

NPCs
can also
be hit
slowly.

These
are a few
of the GTA details
I tried
confirming today.

Guys,
our GTA detail
checks
are still ongoing.
What we do
is verify the details
claimed as true
by other channels
and see
if they’re real
or not.
Let’s Go!

---

*1. Car fuel*

Any car—
shoot the back left tire
or stab it.
Fuel leaks out,
and eventually,
the car stops running
when it’s out of fuel.

---

*2. Side quest switch.*

While completing
a side quest
on the road,
switch weapons
as you approach
the NPC.
Instead of taking
their money,
they might
pick something else.

---

*3. Bus station & NPC's*

NPCs
sitting in a
bus station
have a special
interaction
with the station.

If you attack
the bus station,
the NPCs
react and get harmed
together with it.

---

*4. Run Npcs Over*

You can
run over NPCs
with a car—
especially a motorbike—
and hit them
on the head.

---

*5. Glass POV*

Equip your character
with glasses,
and in 1st Person View,
the game’s visuals
will reflect
the glasses’ color.

---

*6. Outro*

We are not done yet.
There are still
many details
left to explore
in GTA 5
and even
in other GTA games.

Don’t miss out—
subscribe,
and hit the bell icon
to stay notified.
Let’s keep going!

---







(☞゚ヮ゚)☞: ይህ ቪድዮ የተሰራው ለኢትዮጵያ Gaming ማህበረሰብ ነው። ፈታ እንደሚያረጋችሁ ተስፍ አደርጋለሁ። Huge Love❤️

^_^: Enjoy The Game Play Guys With Much Love❤️
For Ethiopian Gaming Community።

i played GTA 5 in Ethiopia, I became a certifies number 1 Ethiopian Gamer, This is what Gaming in Ethiopia looks like, This is what playing Gta 5 in Ethiopia looks like, Ireached level 20 in GTA V, The reason i hate GTA 5, Gta Myths and Details, I am OB9G the number 1 Ethiopian Gamer, የ GTA 5 Detailኦችን መፈተሽ,This is why most people Love GTA 5, This is why most people Love Playing GTA 5, This is why most people is the worst at playing GTA 5.

#youtube
#youtubeshorts
#youtuber
#gta
#gaming
#gtav
#gta5
#gtamyths
#OB9G

0:00 - Intro
0:20 - Just yapping skip if you want to
1:15 - 1st Detail (?)
2:40 - 2nd Detail (?)
3:10 - 3rd Detail (?)
4:50 - 4th Detail (?)
5:15 - Gift
5:34 - አንተ Subscribe አርግ
5:42 - Back To The 4th Detail (?)
7:18 - 5th Detail (?)
7:57 - Yes Finally!! Drive - By 😌
10:33 - Outro
1044 - Watch More Videos

G T A-5 ላይ ያስገረሙኝ እና ያስደነገጡኝ Glitchኦች

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

GTA 5 ላይ የሚደማው ቤት እገኘሁ!

GTA 5 ላይ የሚደማው ቤት እገኘሁ!

የነ አበቃል የምንጊዜም አዝናኝ ስብስቦች | Ethiopian Tiktok Video Compilation | Ethiopian Funny Videos | Part #1

የነ አበቃል የምንጊዜም አዝናኝ ስብስቦች | Ethiopian Tiktok Video Compilation | Ethiopian Funny Videos | Part #1

ጎዳና ተዳዳሪ ብለው የናቁት ልጅ የአለም ቁጥር አንደኛ ቦክሰኛ ሆነ | የፊልም ታሪክ ባጭሩ

ጎዳና ተዳዳሪ ብለው የናቁት ልጅ የአለም ቁጥር አንደኛ ቦክሰኛ ሆነ | የፊልም ታሪክ ባጭሩ

IShowSpeed Live in Ethiopia 🇪🇹 | የአዶናይ ደግነት ኢትዮጵያን አንቀሳቀሰ

IShowSpeed Live in Ethiopia 🇪🇹 | የአዶናይ ደግነት ኢትዮጵያን አንቀሳቀሰ

በ 19 አመቴ አዲስ መኪና ገዛሁ |car review | Bought a car.

በ 19 አመቴ አዲስ መኪና ገዛሁ |car review | Bought a car.

ለብዙ አመታት የተመኘውትን ሁለተኛ መኪናዬን ገዛው

ለብዙ አመታት የተመኘውትን ሁለተኛ መኪናዬን ገዛው

የቢሊየነሮች ሀገር ገባሁ የማይታመን ኑሮ Abel Birhanu

የቢሊየነሮች ሀገር ገባሁ የማይታመን ኑሮ Abel Birhanu

የዳቦ ሰልፍ አለ ? GTA አዲስ አባ RP - ለመጀመሪያ ጊዜ ተጫወትኩት ! Reaction , Gameplay and Music clip | Abyssinia Gamer

የዳቦ ሰልፍ አለ ? GTA አዲስ አባ RP - ለመጀመሪያ ጊዜ ተጫወትኩት ! Reaction , Gameplay and Music clip | Abyssinia Gamer

🎄 ፍቅር ሲጠመድ | የጉርሻ ጋንግ የገና በዓል ልዩ ፕሮግራም  🎄|Fishing For Love | Christmas Holiday Special | Gursha Gang

🎄 ፍቅር ሲጠመድ | የጉርሻ ጋንግ የገና በዓል ልዩ ፕሮግራም 🎄|Fishing For Love | Christmas Holiday Special | Gursha Gang

GTA 5 ላይ  ያገኘኋቸው እንግዳ Detialኦች መላጣ Franklin , የRPG ዘዴዎች እና ሌሎችም!

GTA 5 ላይ ያገኘኋቸው እንግዳ Detialኦች መላጣ Franklin , የRPG ዘዴዎች እና ሌሎችም!

PS 5 ማን አሸነፈው?? | FIFA24 TOURNAMENT FINAL

PS 5 ማን አሸነፈው?? | FIFA24 TOURNAMENT FINAL

GTA 6 Delay የተደረገበት ምክንያት

GTA 6 Delay የተደረገበት ምክንያት

አደገኛ ማፊያ እንደሆነ ሳያውቁ አጉል ተሳፈጡት | PUSHPA ክፍል 2 | የህንድ ፊልም ታሪክ ባጭሩ

አደገኛ ማፊያ እንደሆነ ሳያውቁ አጉል ተሳፈጡት | PUSHPA ክፍል 2 | የህንድ ፊልም ታሪክ ባጭሩ

የ iPHONE 17 ዋጋ ADDIS ABABA ውስጥ 🇪🇹

የ iPHONE 17 ዋጋ ADDIS ABABA ውስጥ 🇪🇹

የ Shrek Hotel ውስጥ 5 ምሽቶች እሳለፍኩ :(

የ Shrek Hotel ውስጥ 5 ምሽቶች እሳለፍኩ :(

🔴ላለመሳቅ ይሞክሩ 😂 - የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 | Paypal (Redi Edition)💀|  #Ethiopia

🔴ላለመሳቅ ይሞክሩ 😂 - የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 | Paypal (Redi Edition)💀| #Ethiopia

ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢትዮጵያ ወጣን🇰🇪

ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢትዮጵያ ወጣን🇰🇪

ዘጠነኛው ሺ ክፍል 09 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 09

ዘጠነኛው ሺ ክፍል 09 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 09

ከ 10 ብር ወደ 1ሚሊዮን ብር ቤት የገባሁበት ሚስጥር

ከ 10 ብር ወደ 1ሚሊዮን ብር ቤት የገባሁበት ሚስጥር

10 የ GTA

10 የ GTA "Docks" የ መኪና Exporting ስንት ጊዜ ይፈጅብኛል |EBS|

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com