የ1-2 አመት ህፃናትን ምን እና እንዴት እንመግባቸው? Toddlers feeding | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
Автор: ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
Загружено: 2022-05-21
Просмотров: 102096
ህፃናት አንድ አመት ከሞላቸው በኋላ ዕድገታቸው ቀስ ብሎ ስለሚሄድ የምግብ ፍላጎታቸው በመጠኑም ቢሆን ሊቀንስ ይቺላል ይሄ ተፈጥሪኙዊ ነገር ነው።
ሆኖም ግን በተቻለ መጠን የተለያዩ ጤናማ አና የተመጣጠኑ ምግቦችን እንዲመገቡ ማበረታታት አና አዳዲስ ጣአሞችን አንዲምክሩ ማድረግ ያስፈልጋል።
አንዳንዴ በዚህ አድሜ ያሉ ህፃናት ከራሳቸው ምግብ ይልቅ የቤተስቡ ምግብ ሊመርጡ ይቺላሉ። ይሄም በሳይንሱ የሚመከር የሚጠበቅ ስለሆነ የቤተሰቡን ምግብ ቀስ በቀስ ማስለመድ ተገቢ አና ተፈጥሪኙዊ ነው። ሆኖም የቤተስቡን ምግብ ብቻ መስጠት ማግኘት ያለባቸውን ንጥር ነገሮች ሊያጡ ስለሚችሉ የራሳቸውን ምግቦች አና የቤተስቡ ምግብ አያፈራረቁ መስጠት ይቻላል።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: