ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo

በ 👨‍⚕️ ዶ/ር ዮናታን ከተማ ~ Dr Yonathan Ketema

የቅድሚያ ~ ለጤናዎ ቻናል ዋና አላማ
👉 📲 መሰረታዊ የጤና መረጃዎችን ማሳወቅና ግንዛቤ ማስጨበጥ።
👉 እንዲሁም በተቻለ መጠን አላስፈላጊ የሆነ የክሊኒክ ጉብኝትን መቀነስ።
👉 ደግሞም እንደአስፈላጊነቱ በጊዜ 🏥🚑 የጤና ምርመራ🌡🔬 ማድረግ እና ህክምና 💊💉 ማግኘት እንዲችሉ ማድረግ።

" ቅድሚያ ለጤናዎ ይስጡ "