የወንድ ህፃን የዘር ፍሬ አለመውረድ የቀዶ ህክምና | Undescended testis| Dr Yonathan.K | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo
Автор: ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
Загружено: 2025-03-31
Просмотров: 2711
አዲስ ወንድ ልጅ የወለደች እናት ልጇ ላይ ማየት ካለባት ወሳኝ ነገሮች አንዱ የዘር ፍሬዎቹ ትክክለኛ ቦታቸው ላይ ማለትም የዘር ፍሬ ከረጢት ውስጥ መሆን አለመሆናቸውን ነው።
ታድያ ይህን ምርመራ ከማድረጓ በፊት እጆቿን ማሞቅ አና ሞቅ ያለ ክፍል ውስጥ እንዲሁም ፍሬዎቹነን ስትዳስሳቸው በቀስታ እና በተቻላት መጠን የላይኛውና ፍሬዎቹ አካባቢ ያሉትን ታፋዎች ሳትነካ ቢሆን ይመረጣል።
ምክንያቱ የዘር ፍሬ ከረጢት ውስጥ ያለ የዘር ፍሬን ሙቀት ለማመጣጠን እና ከአደጋ ለመከላከል የሚጠቅመው ጡንቻ በድንገት ሊኮማተር እና ፍሬዎቹን ሊደብቃቸው ወይም ወደ ላይ የወረደበት መስመር ውስጥ ሊስባቸው ስለሚችል ነው።
ታዲያ በዚህ መንገድ መርመራ አንዱ ወይም ሁለቱንም ፍሬዎች በቦታቸው ካጣቻቸው ወይም መኖራቸውን ከተጠራጠረች ወዲያውኑ ወደ ጤና ተቋም በመውሰድ ልምድ ባለው ሀኪም ብታስመረምረው ይመረጣል።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: