የትርፍ ስብ እጢ የቀዶ ህክምና| Lipoma Surgery | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | Dr Yonathan.K | kedmia letenawo
Автор: ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
Загружено: 2024-11-06
Просмотров: 874
ይህ የስብ እጢ አብዛኛውን ጊዜ ሲከሰት አንድ ብቻውን ሆኖ ይከሰታል ነገርግን አልፎ አልፎ በአንድ ጊዜ የተለያየ የሰውነት ክፍል ላይ ሊከሰት ይችላል ይህም በህክምናው Lipomatoses በመባል ይታወቃል። ይህ ችግር በብዛ ከዘር ወይም ከቤተሰብ ተመሳሳይ ችግር መኖር ጋር ይያያዛል።
መጠንቀቅ ያለብን አንዳንድ ጊዜ ልክ እንደ የትርፍ ስብ እጢ ሆኖ ጠነከር ካለ በጣም ፈጥኖ የሚያድግ እና ህመም ያለው ከሆነ ከስብ ህዋሳት የሚነሳ የካንሰር አይነት ወይም በህክምናው liposarcoma ሊሆን ይችላል።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: