የህፃናት ድንገተኛ ተደጋጋሚ የሆድ ቁርጠት | Intussucseption | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | Dr Yonathan.K | kedmia letenawo
Автор: ቅድሚያ ለጤናዎ ~ kedmia letenawo
Загружено: 2025-09-29
Просмотров: 242
በአጠቃላይ ለወላጆች የምመክረው ልጆች ላይ ለጥቂት ደቂቃዎች የሚቆይ ሁለት እግራቸውን የሚያሳጥፍ ሀይለኛ የሆድ ቁርጠት መኖር እና ከመጠን በላይ ማልቀስና መወራጨት ከህመሙ ጋር ተያይዞ የበሉትን ማስመለስ እና ላብ ማላብ እና በመሀል ደግሞ ደህና መሆን እና ምንም ምልክት አለማሳየት እና ወደ ጨዋታቸው መመለስ ከዛም ከትንሽ እረፍት በኋላ ተመሳሳይ የሆነ ህመም እየደጋገመ ከተከሰተ በአፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ የሆድ አልትራሳውን ምርመራ ልጅዎን ማስመርመር እና ችግሩ የአንጀት መደራረብ መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: