ቅዱስ ዪሴፍ አረጋዊ የድንግል ማርያም ጠባቂ ወር በገባ በ26 በየወሩ ይከበራል
Автор: FAM
Загружено: 2025-11-04
Просмотров: 580
#famfan3
#ቅዱስ_ዮሴፍ ድግር ጠራቢ ነበር፤ ይህም ማለት ለእርሻ አገልግሎት በበሬ ለማረስ የሚያስፈልጉ ሞፈርና ቀንበር የሚሠራ ነበር ፡፡
በጉብዝናው ወራት የእመቤታችንን አክስት ማርያምን አግብቶ ብዙ ልጆችን ወልዶ አርጅቷል ። ከልጆቹም ዮሳ ፣ ያዕቆብ ፣ ይሁዳ ፣ ስምዖንና ሰሎሜ በቅዱስ መጽሐፍ ተዘክረዋል። ቅዱስ ዮሴፍ እድሜው ሰባ አምስት ሲሆን ሚስቱ ማርያም ሞተችበት ።
ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: