FAM
LOVE and PEACE
መልክአ ቅዱስ እስጢፋኖስ የቅዱስ እሲጢፋኖስ ቀዳሚ ሰማህት አመታዊና ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል ወር በገባ በ17 በየወሩ ይከበራል#famfan3
መልክአ ኪዳነ ምህረት ወር በገባ በ16 የቅድስት ድንግል ኪዳነምህረት ወርዓዊና አመታዊ በዓል ታስቦና ተከብሮ ይውላል#famfan3
ገድለ ቅዱስ ቂርቆስ ሰማዕት ወቅድስት እየሉጣ ወር በገባ በ15 የቅዱስ ቂርቆስ ወርዓዊና አመታዊ መታሰቢያ በዓሉ ነው#famfan3
የጻድቁ አቡነ አረጋዊ ገድል ዘህዳር ፣ ወር በገባ በ14 የጻድቁ የአቡነ አረጋዊ መታሰቢያ በዓል በድምቀት ይከበራል#famfan3
የ 99ኙ ነገደ መላእክት የምልጃ ጸሎት እንዲሁም የሰባቱ ሊቃነ መላእክት ስልጣን ፣ ህዳር 13 በድምቀት ይከበራል #famfan3
የ 99ኙ ነገደ መላእክት የምልጃ ጸሎት ህዳር 13 በታላቅ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል ሙሉውን ታሪክ አሁን እንለቃለን#famfan3
ድርሳነ ቅዱስ ሚካኤል ህዳር ወር በገባ በ12 የሊቀ መላእክቱ የቅዱስ ሚካኤል በዐል በታላቅ ድምቀት ይከበራል#famfan3
ቅድስት ሀና ወር በገባ በ11 የቅድስት ሀና የእረፍትዋ መታሰቢያ በዓል ሆኖ ይከበራል#famfan3
መስቀለ እየሱስ ወር በገባ በ10 በየወሩ በድምቀት ተከብሮ እና ታስቦ ይውላል#famfan3
ገድለ አባ ኪሮስ ጻድቅ ወር በገባ በ8(፰)በየወሩ ታስቦና በየአመቱ ተከብሮ ይውላል#famfan3
መልክአ ቅዱስ ስላሴ ፣ የቅዱስ ስላሴ በዓል ወር በገባ በ7(,፯) በየወሩ እና በየአመቱ በታላቅ ድምቀት ይከበራል#famfan3
መልክአ አርሴማ ሰማህት ወር በገባ በ6(፮)በየወሩና በየአመቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮና ታስቦ ይውላል#famfan3
ደብረ ቁስቋም ማርያም ፣ ህዳር 6(፮) የቅድስት ድንግል ማርያም ከስደት መልስ ያረፈችበት ቦታ ደብረ ቁስቋም ተብሎ በየአመቱ በድምቀት ይከበራል #famfan3
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ(አቦ) ወር በገባ በ5(፭) አመታዊና ወርዐዊ ባእላቸው ይከበራል#famfan3
ቅዱስ ዮሐንስ ወልደነጎድጉዋድ እና የህዳር 4(፬)ስንክሳር የሰማህታት መታሰቢያ ባእላት#famfan3
በአታ ለማርያም እንዲሁም የእለቱ የጻድቃን ሰማህታት ገድል፣ወር በገባ በ3(፫)በታላቅ ድምቀት ይከበራል#famfan3
ሐዋርያው ቅዱስ ታዴዎስ እና ቅዱስ እዮብ ፣ የህዳር 2(፪)የጻድቃን ሰማህት መታሰቢያ ስንክሳር ህዳር 2(፪)#famfan3
ልደታ ለማርያም እና ታአምር ህዳር 1 ቀን ታስቦና ተከብሮ የሚዉሉ የጻድቃን ሰማህት ስንክሳር ዘህዳር #famfan3
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና የጥቅምት 30 የጻድቃን ሰማህታት መታሰቢያ ስንክሳር ዘጥቅምት#famfan3
ቅዱስ ባለወልድ እየሱስ ክርስቶስ በዓልና የጥቅምት 29 የቅዱሳን ሰማህት መታሰቢይ ስንክሳር#famfan3
ቅዱስ አማኑኤል እና ስንክሳር ዘወርሃ ጥቅምት 28 ወርዓዊና አመታዊ ታስበውና ተከብረው የሚውሉ በኃላት#famfan3
መልክአ መድኃኔ አለም ወር በገባ በ 27 በየወሩ እና በየአመቱ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል#famfan3
ቅዱስ ዪሴፍ አረጋዊ የድንግል ማርያም ጠባቂ ወር በገባ በ26 በየወሩ ይከበራል#famfan3
ቅዱስ መርቆሬዎስ ገድል ጻድቅ-የክርስትና ምሰሶ ፣ ወር በገባ በ25 በየእለቱ(በየወሩ)ይከበራል#famfan3
አቡነ ተክለሃይማኖት ጻድቅ-ዘኢትዮጵያ ወርሀ ጥቅምት 24 #famfan3
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ወር በገባ በ23 በየእለቱ(በየወሩ)ይከበራል#famfan3
መልካአ ኡራኤል ወር በገባ በ 22 በየእለቱ(በየወሩ)ይከበራል#famfan3
መልክአ ማርያም የድንግል ማርያም ክብረ-በአል ወር በገባ በ 21 በየወሩ(በየእለቱ) በድምቀት ይከበራል #famfan3
ማርያም ዕንፀተ ቤተክርስቲያን ወር በገባ በ20 በየእለቱ(በየወሩ)ይከበራል#famfan3
ቅዱስ ገብርኤል ወር በገባ በ19(፲፱)በየእለቱ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል#famfan3