ገድለ ቅዱስ ቂርቆስ ሰማዕት ወቅድስት እየሉጣ ወር በገባ በ15 የቅዱስ ቂርቆስ ወርዓዊና አመታዊ መታሰቢያ በዓሉ ነው
Автор: FAM
Загружено: 2025-11-23
Просмотров: 154
#famfan3
መኮንኑም አንተ ሕጻን ያስተማረህ ማንነዉ? አባትህ ነዉን ወይስ እናትህ ወይም ይህን ነገር ያስተማረህ ሌላ ነዉን አለዉ። የከበረ ሕጻንም ታካችና ዝንጉ ሽማግሌ እንደምን ይህን ትጠይቀኛለህ? አባትና እናቴ አላስተማሩኝም ሌሎችም አልነገሩኝም፣
ሥላሴ አስተማሩኝ እንጂ። አሁንም ለሦስት ዓመት ሦስት ወራት የቀሩኝ ሕጻን ሳስተምርህ አንተ ልትሰማዉ የማትችለዉን የሥላሴን ነገር እናገራለሁ አለዉ። የማር ቂርቆስ ዓመታቱ እኒሁ ናቸዉ። በወር ቁጥርም ሠላሳ ሦስት ወራት ናቸዉ። ሠላሳዉም ወራት ስለሥላሴ ያስተምራሉ
ቅዱስ ቂርቆስ ሰማዕት
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: