ኢስራእ እና ሚዕራጅ | በሸይኽ አሕመድ አወሉ | የጁምዓ ኹጥባ
Автор: Minber Al Elm - منبر العلم
Загружено: 2026-01-16
Просмотров: 307
#የጁምዓ_ኹጥባ #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "ኢስራእ እና ሚዕራጅ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የሸይኽ አሕመድ አወሉ ኹጥባ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ሸይኽ_አሕመድ_አወሉ
ሚንበር ቲቪ!
በሚዛናዊ ዕይታ ... ዳግም ወደ ከፍታ!!
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: