የመልዕክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ | የጁምዓ ኹጥባ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጅድ
Автор: Minber Al Elm - منبر العلم
Загружено: 2026-01-24
Просмотров: 363
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን!
እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጅድ (አፍሪካ ህብረት) የቀረጸውንና "የመልዕክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ኹጥባ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: