ሚሊዬነሮቹ ከብት ሲያደልቡ የሚጠቀሙት ወሳኝ ህጎች እነሆ! በዚህ ዘርፍ የተሰማሩም ሆኑ ሊሰማሩ ያሰቡ ሰዎች ህጎቹን ችላ ካሉ ዋጋ ይከፍላሉ!
Автор: AddisBunna
Загружено: 2024-11-11
Просмотров: 15027
በሬዎችን በማድለብ ሀብታም መሆን የሚመኝ ሰው እኝህ ሀብታም ባለ ታሪኬ አንድ በአንድ የነገሩኝን ወሳኝ ህጎች በማወቅ ሥራ ላይ ማዋል ይገባቸዋል፡፡ እነዚህን ህጎች አውቆ ወደ ተግባር ሳይቀይሩ ሥራውን ለመሥራት መሞከር ከፍተኛ ኪሳራ ስሚያስከትል በዘርፉ የተሰማሩም ሆነ ወደ ፊት ሊሰማሩ ያሰቡ ሰዎች ብርቱ ጥንቃቄ ማድረግ ግድ ይላቸዋል፡፡ በዚህ ቪድዮ ህጎቹን አንድ በአንድ ተምረን እንጠቀምባቸዋለን ብዬ አስባለሁ፡፡ ለቻናሌ አዲስ ከሆኑ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ አዳዲስ ቪድዮዎችን ስጭን ቪድዮዎቹ ወዲያውኑ እንዲደርስዎ የደወል ምልክቱን በመጫን ኦል ላይ ማድረግ አይርሱ፡፡ ቪድዮውን ላይክ እና ሼር ያድርጉልኝ፡፡ ሃሳብ፣ አሰተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት ይላኩልኝ፡፡
አመሰግናለሁ!
Fattening plays significant role in improving income of households. Profitable fattening depends on applying different fattening rules and regulations. This model farmer tells us all rules and regulations he has been considering while fattening his cattle. He strongly advises us that not applying these rules and regulations makes us buncrupt. You can get all relevant and useful information if you stay up to the end of the video. Please consider subscribing to my channel if you haven’t yet subscribed. Hit the notification bell and put it on all to notify you whenever I upload a new video. Don’t forget to like and share the video. Also share me if you have comments or questions.
Thank you!
#cattlefattening #fattening #farming
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: