#ጌታ_ኢየሱስን
Автор: Yewnet amed / የእውነት ዓምድ /
Загружено: 2026-01-20
Просмотров: 556
#ጌታ_ኢየሱስን "የግል አዳኝ" አድርጎ መቀበል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?
ሰላም ቅዱሳን! በቅርቡ "ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርጎ መቀበል ስህተት ነው" የሚሉ ትምህርቶች ሲሰነዘሩ ይደመጣሉ። ይህ ትምህርት ምን ያህል ሚዛናዊ ነው? ምን ያህልስ በእግዚአብሔር ቃል ሲፈተሸ እውነት ነው?
#በዛሬው_ቪዲዮችን፦
የንፅፅር ነጥብ፦ አንድን አስተማሪ እንደ ማነፃፀሪያ በመጠቀም የቀረበውን ሀሳብ እንመረምራለን።
የመጽሐፍ ቅዱስ ምላሽ፦ እያንዳንዱ አማኝ ከክርስቶስ ጋር ሊኖረው ስለሚገባው የግል ግንኙነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎችን እናቀርባለን።
ማጠቃለያ፦ ድነት ምንድነው? እንዴትስ እናገኘዋለን?
ቪዲዮውን አይተው ሲጨርሱ ለሌሎች እንዲደርስ Share እና Subscribe በማድረግ የወንጌል አጋር ይሁኑ። አስተያየትዎን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን።
#መንፈሳዊ_ትምህርት #ድነት #Salvation #AmharicPreaching #ኢየሱስ_ጌታ_ነው
• #ጌታ_ኢየሱስን "የግል አዳኝ" አድርጎ መቀበል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: