ኢየሱስ ለምን ተጠመቀ? 3ቱ ምክንያቶች! ||ማቴ 3፡15 /Why was Jesus baptized? Three reasons በወ/ም ኤርሚያስ መለሰ
Автор: Yewnet amed / የእውነት ዓምድ /
Загружено: 2026-01-18
Просмотров: 188
ኢየሱስ ለምን ተጠመቀ? 3ቱ ምክንያቶች! ||ማቴ 3፡15 /Why was Jesus baptized? Three reasons በወ/ም ኤርሚያስ መለሰ by Ermias Melese 2026
ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአት የሌለበት ቅዱስ ሆኖ ሳለ ለምን የንስሐ ጥምቀትን ተጠመቀ? ብዙዎቻችንን የሚያስጠይቀው የዮርዳኖስ ወንዝ ምስጢር ምንድነው?
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
የክርስቶስ ጥምቀት ለአርያነት ወይስ ለምን?
"ጽድቅን ሁሉ መፈጸም" ሲባል ምን ማለት ነው?
በጥምቀቱ ወቅት የተገለጠው የምስጢረ ሥላሴ አንድነትና ሦስትነት።
ይህ ትምህርት ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለዎትን እውቀት ከፍ የሚያደርግና የመጽሐፍ ቅዱስን ምስጢር የሚገልጥ ነው። እስከ መጨረሻው ተከታተሉት። ቪዲዎውን ለሌሎች ሼር በማድረግ ትምህርቱ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ
#ኢየሱስ_ጥምቀት #የዮርዳኖስ_ወንዝ #መጽሐፍ_ቅዱስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ወንጌል
• ኢየሱስ ለምን ተጠመቀ? 3ቱ ምክንያቶች! ||ማቴ 3፡15 /Why...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: