ፍቅርን በዱላ... | የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት ክፍል 242 Khemis Mishit Ep. 242
Автор: Minber TV
Загружено: 2025-10-30
Просмотров: 21429
ለይሉ ጁምዓ ነው!
ምሽታችን ደግሞ በተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራም ደምቆ የሚፈካበት ልዩ ምሽት!
በሰለዋት፣ በዱዓ እና በአዳዲስ ታሪኮች በተዋዛው ምሽታችን፤ ሸይኻችን ስለ አንድ ሶሐባ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ እያስታወሱን የሚያመሹ ሲሆን፣ አምስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓላችንን በማስመልከት ለዚያራ ስቱዲዮ ብቅ ያለው የአብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርኣን ማኅበር መሥራች ወንድም ኸድር ማሕሙድ፤ ወደ መዲና ከማቅናቱ አስቀድሞ ከኛ ጋር ልዩ ቆይታ አድርጓል።
ይከታተሉን!
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!
ሚንበር ቲቪ!
በሚዛናዊ ዕይታ ... ዳግም ወደ ከፍታ!!
#MinberTV
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
#Live
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com
#MinberTV
#ሚንበር_ቲቪ
#5Years
#MinberTV5thYearAnniversary
ዕለተ ሐሙስ መስከረም 22 - 2018 | ረቢዑ ሣኒ 10 - 1447
★ ★ ★
EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: