🛑"የመጀመሪያው ጽጌ ወረብ ጥቅምት 2 ቀን የሚባል ክፍል አንድ"በመ/ር ልዑል ጌጡ የአቋቋም መምህር
Автор: ሰደይ ቲዩብ / Sedey Tube
Загружено: 2025-10-06
Просмотров: 302
ጽጌን ከአባቶች ጋር ለመወረብ እንዲመች አስቀድመን ወረቡን በማጥናት ከእመቤታችን በረከትና ረድኤት እንሳተፍ
ዘመኑ የሚዲያ ነው በሚዲያ የጠፋውን በሚዲያ እንፈልግው"
ሰደይ ቲዩብን /Sdeye Tube
#subscrib በማድረግና የደወል ምልክቱን በመጫን የድርሻዎትን ይወጡ"
ሰሙ እንደሚነግረን #ሰደይ ማለት አምላካዊ ቃል ማለት ነው። በዚህም ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማ ቀኖናና ትውፊት የጠበቀ አምላካዊ ቃል ይተላለፍበታል ተከታታይ ትምህርት ይሰጥበታል የዐውደ ምሕረት መርሃ ግብራት ይተላለፍበታል።
ስለዚህ ይንን ቻናል ለማሳደግ የሁላችንንም ትብብር ይፈልጋል።
ክርስትናን በሁሉም ነገር እንጠብቀው #በሚድያ የመጣውን #በሚድያ እንመልሰው
#በሚድያ የጠፋውን #በሚድያ እንፈልግ
እንማር እንወቅ ሃይማኖታችንን እንጠብቅ ከድንቁርና እንላቀቅ በጊዚያችን አንሳለቅ እንሩጥ ፀሐይ ሳትጠልቅ።
ኦርቶዶክሳዊያን ሚዲያዎችን እናበረታታቸው!!!
/ @sedeytube-gq6dr
@-mahiberekidusanmultimedia6534 @mahiberetsion #@etartmedia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: