#የተማመንኩት
Автор: Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Загружено: 2025-08-21
Просмотров: 294278
የቤተ-ምሕረት ቤተክርስቲያን መጋቢ ….ቤተምህረት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው አጥቢያ ሆሳዕና የተተከለ ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ አበባ በማድረግ አገልግሎቱ በብዙ የጌታ ጸጋ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል .. በቀጣይም ይህን የታመነ ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በየስፍራው የወንጌል ጣቢያዎችን እንተክል ዘንድ አብራችሁን በጸሎት በሚያስፈልገው ሁሉ እንድትቆሙ እንላለን
የሆሳዕና አጥቢያ አድራሻ መብራት ኅይል ጎን
ስልክ +251 92 093 5972 /
አዲስ አበባ አጥቢያ አድራሻ
ቄራ ቡልጋሪያ በተለምዶ እስካኒያ ጋራዠ ተብሎ የሚጠራው ሰፈር ሲመጡ ያገኙታል ዘወትር ዕረቡ 11:30 እስከ 1:30 እሁድ ከ 3:00 እስከ 6:00 በመገኘት አብረውን ያምልኩ...ስልክ 0954334185 ወይም +251 91 385 0583
በነገር ሁሉ ተከናወኑ🙏🏾🙏🏾
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: