EP 71: ሚሲሲፒ│አሳዛኙ ኑሮ በአሜሪካ ደሃዋ ግዛት! Mississippi│
Автор: Maraki Planet
Загружено: 2025-09-14
Просмотров: 13652
በዛሬው የአለምን ይወቁ ዝግጅታችን ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ በማቅናት፣ ስለ አሜሪካ ደሀዋና በብዛት የጥቁር አሜሪካውያን መኖርያ ግዛት ስለሆነችው ሚሲሲፒ፣ Mississippi ስንቃኝ፤ ለም መሬት ይዛ ከሌሎች ግዛቶች በከፋ ሁኔታ ለምን ደኸየች?፣ በአጠቃላይ ኑሮ በዚች የአሜሪካ ግዛት ምን እንደሚመስል እና በዚች የአሜሪካ ደሃዋ ግዛት የሚል ስም የተጎናጸፈቺው ግዛት የኢትዮጵያውያን ኑሮስ ምን ይመስላል? የሚሉትን እና ሌሎች ሚሲሲፒን የሚመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን።
......................................................
በእባብ የተገኘችው ጉደኛ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Abel Birhanu Travel to Mexico
ከ500 አመታት በፊት ወደ ህንድ የሄዱ ሀበሾች ተገኙ! CEO Chronicles
...........................................................
አሜሪካ ወይም ካናዳ ውስጥ የምትኖሩ ወይም ወደ እነዚህ ሀገሮች ለመሄድ ያሰባቹ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የተለያዩ የኢሚግሬሽን እና ህጋዊ ሰነዶችን (የአማርኛ፣ ትግርኛ እና ኦሮሚኛ) ለማስተርጎም፣ ሰርቲፋይ እና ኖታራይዝ ለማድረግ የሚረድዋቹ፣ ከብዙ ስደተኞች ጋር የሰሩ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና የረጅም አመታት ልምድ ያላቸው፣ በሁለቱም ሀገሮች ማለትም በአሜሪካ እና ካናዳ ውስጥ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው Idiomatic US እና Idiomatic Canada ን እንድትጠቀሙ፣ በቀላሉ በዌብሳይታቸው ውስጥ ገብታቹ ትርጉም ለማሰራት አድራሻቸውን እና ሊንኮቻቸውን ከስር አስቀምጥላችዋለሁ፡
Idiomatic US:
ዌብሳይት፡ https://www.idiomatictranslations.com/
የGoogle Review ለማየት፡ https://g.co/kgs/fBXGmGd
ትርጉም ለማሰራት፡ https://idiomaticaffiliates.com/order...
Idiomatic Canada:
ዌብሳይት፡ https://www.idiomaticcanada.com/
የGoogle Review ለማየት፡ https://g.co/kgs/stNUiBH
ትርጉም ለማሰራት፡ https://canadiantranslators.com/en/or...
......
#ethiopia #africa #documentary #amharicdocumentary #ethiopianmusic #ethiopiannews #jahnny #abelbirhanu #ceochronicles #ReyotMedia #ethioforumኢትዮፎረም
..................................
Follow us on TikTok:
/ marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
[email protected]
https://t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab
🍿 WATCH NEXT:
► • አለምን ይወቁ EP 50: ብሩናይ│Brunei
► • አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
► • አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
****************************
All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: