EP 61: ሃዋይ│Hawaii │ኢትዮጵያውያን ያልረገጧት ብቸኛዋ የአሜሪካ ግዛት!│
Автор: Maraki Planet
Загружено: 2025-03-08
Просмотров: 44580
አሜሪካ 🇺🇸 ውስጥ የምትኖሩ ወይም ወደ አሜሪካ ለመሄድ ያሰባቹ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የተለያዩ የኢሚግሬሽን እና ህጋዊ ሰነዶችን (የአማርኛ፣ ትግርኛ እና ኦሮሚኛ) ለማስተርጎም፣ ሰርቲፋይ እና ኖታራይዝ ለማድረግ የሚረዳቹ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና የረጅም አመታት ልምድ ያለው፣ Idiomatic US እንድትጠቀሙ ሊንክ ከስር አስቀምጥላችዋለሁ፡
Idiomatic US:
ዌብሳይት፡ https://www.idiomatictranslations.com/
የGoogle Review ለማየት፡ https://g.co/kgs/fBXGmGd
ትርጉም ለማሰራት፡ https://idiomaticaffiliates.com/order...
........
በዛሬው 61ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ካሊፎርኒያንና ማሳቹሴትን አስከትላ የኑሮ ውድነት በቀዳሚነት ጣሪያ የነካባት የዩናይትድ ስቴትስ ውዷ ግዛት፣ በሚያስደንቅ ሁኔታ 100 የሚሞላ እንኳን የሀበሻ ዘር የሌለባት፣ አሜሪካ ሁለተኛው የአለም ጦርነት ላይ እንድትገባ ያስገደደች የውብ ደሴቶች ስብስቧን ሀዋይን እንጎበኛለን። ግዙፉ ሐለአካላ እሳተ ገሞራ የሚገኝበት፤ አስደናቂ የባህር ዳርቻ ገደሎች፣ አረንጓዴ ሸለቆዎችና ጥርት ባለ ውሃ የሚታወቀውት Na Pali Coast (Kauai)ን ጨምሮ ተዘርዝረው በማያልቁ ውበቶች ወደተወረረችው ሀዋይ እንዝለቅ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
#ethiopia #africa #documentary #amharicdocumentary #ceochronicles #ethiopianmusic #ethiopiannews
.......
Welcome to the 61st episode of Maraki Planet! In this episode, we journey to Hawaii, the tropical paradise and the only U.S. state made up entirely of islands. Known for its breathtaking beaches, volcanic landscapes, and rich Polynesian heritage, Hawaii is a land of beauty and culture. From the legacy of King Kamehameha to the traditions of hula and surfing, join us as we explore the history, nature, and spirit of Hawaii!
..............................
Follow us on TikTok:
/ marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
[email protected]
https://t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab
🍿 WATCH NEXT:
► • አለምን ይወቁ EP 51: ዴንማርክ│Denmark
► • አለምን ይወቁ EP 50: ብሩናይ│Brunei
► • አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
► • አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
****************************
All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: