Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የአጋንንት ፈተና የሚያርቅ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ፀሎት

Автор: የኦርቶዶክስ የፀሎት ቤት | Orthodox House of Prayer

Загружено: 2025-12-03

Просмотров: 12649

Описание:

እግዚአብሔር የአጋንንት ፈተና እንድያርቅልን ይህን ፀሎት ዘወትር ደጋግመን እንፀልይ። ይህ የሰይጣንን ፈተና የሚያርቅ ህይወታችንን በደስታ የተሞላ እንዲሆን የሚያደርግ መነኮሳት በገዳም የሚፀልዩት ፀሎት ነው።

ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው።

በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ።

👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል።

✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን።

✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝

On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family.

✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝

✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"

የአጋንንት ፈተና የሚያርቅ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ፀሎት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150

መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150

🔴 ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ታህሳስ 4 🟡 ገድል ድርሳን ስንክሳር | Kidus Yohannes @mahteb_media #ethiopian #orthodox

🔴 ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ታህሳስ 4 🟡 ገድል ድርሳን ስንክሳር | Kidus Yohannes @mahteb_media #ethiopian #orthodox

ለፀሎት ተነሱ / የአጋንንት ፈተና የሚያርቅ የመስቀል አጥር ፀሎት / ፀሎት

ለፀሎት ተነሱ / የአጋንንት ፈተና የሚያርቅ የመስቀል አጥር ፀሎት / ፀሎት

የሰኔ ጎልጎታ

የሰኔ ጎልጎታ

የመስቀል አጥር ጸሎት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 29 December 2023

የመስቀል አጥር ጸሎት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 29 December 2023

ስግደት ስንት አይነት ስግደት አለ ? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ?

ስግደት ስንት አይነት ስግደት አለ ? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ?

በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

📮ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ታኀሥሣ 4 ገድል ስንክሳር መታሰቢያ አደረሰን @yekidusanzekere5159#ethiopianorthodoxtewahdochurch

📮ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ታኀሥሣ 4 ገድል ስንክሳር መታሰቢያ አደረሰን @yekidusanzekere5159#ethiopianorthodoxtewahdochurch

🛑ተወዳጅ የባዕታ ማርያም መዝሙሮች ስብስብ #በአታ #baeta_mariyam_mezmur_collation @tsenatslmedia

🛑ተወዳጅ የባዕታ ማርያም መዝሙሮች ስብስብ #በአታ #baeta_mariyam_mezmur_collation @tsenatslmedia

ልዩ አዲስ መዝሙር

ልዩ አዲስ መዝሙር "ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት" ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ @-mahtot

13 декабря АНГЕЛ ХРАНИТЕЛЬ ОТ ВСЕХ НЕУДАЧ! Ежедневная молитва на удачу и успех во всех делах

13 декабря АНГЕЛ ХРАНИТЕЛЬ ОТ ВСЕХ НЕУДАЧ! Ежедневная молитва на удачу и успех во всех делах

የጥዋት ፀሎት | ቀናችሁን በፀሎት ጀምሩ

የጥዋት ፀሎት | ቀናችሁን በፀሎት ጀምሩ

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

🛑ስንክሳር ታህሳስ 4 sinksar tahisas 4👉 እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ  መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

🛑ስንክሳር ታህሳስ 4 sinksar tahisas 4👉 እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh

|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh

የእመቤታችን መዝሙር || Orthodox Mezmur ||ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ /ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ /ዘማሪ ደያቆን አቤል መክብብ

የእመቤታችን መዝሙር || Orthodox Mezmur ||ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ /ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ /ዘማሪ ደያቆን አቤል መክብብ

🛑 ህይወት ቀያሪ ስብከት አሁን ስሙና ተቀየሩ! #አባሕርያቆስ #aba_hryakos #aba_gbrekidan #memher_eyobymenu #Orthodoxmezmur

🛑 ህይወት ቀያሪ ስብከት አሁን ስሙና ተቀየሩ! #አባሕርያቆስ #aba_hryakos #aba_gbrekidan #memher_eyobymenu #Orthodoxmezmur

የበአታ ለማርያም መዝሙራት ስብስብ | ታህሳስ 03 #ሃዋርያዊ ሂወት#ማርያም#መዝሙር

የበአታ ለማርያም መዝሙራት ስብስብ | ታህሳስ 03 #ሃዋርያዊ ሂወት#ማርያም#መዝሙር

እግዚአብሔርን ጊዜ አለው ጠብቁት!! -  አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu

እግዚአብሔርን ጊዜ አለው ጠብቁት!! - አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]