የኦርቶዶክስ የፀሎት ቤት | Orthodox House of Prayer
ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው።
በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ።
👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል።
✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን።
✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝
On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family.
✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝
✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"
ለፀሎት ተነሱ / የሰኞ ውዳሴ ማርያም
የማታ ፀሎት / የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት
ለፀሎት ተነሱ / የአጋንንት ፈተና የሚያርቅ የአርብ የመስቀል አጥር ፀሎት / ፀሎት
ተነሱ አብረን እንፀልይ / የማታ ፀሎት / Ethiopian Orthodox Night Prayer
የማታ ፀሎት / በበሽታ ስቃይ ውስጥ ከሆናችሁ እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ
ፀሎት / እመቤቴ ማርያም ሆይ
ፀሎት / የህይወት ፈተና ሲበዛባችሁ እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ / የኦርቶዶክስ ፀሎት
የአጋንንት ፈተና የሚያርቅ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ፀሎት
ተስፋ በቆረጣችሁ ግዜ እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ / ፀሎት
የድንግል ማርያም ፀሎት
የምሽት ፀሎት / ሀጥያት የሚያስተሰርይ የንስሐ ፀሎት
ለፀሎት ተነሱ / ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት
አጭር ፀሎት / በድንግል ማርያም ፊት የሚፀለይ አጭር ፀሎት / የፀሎት ህይወት
የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት
ፀሎት / እግዚአብሔርን እንዲህ ብላችሁ ለምኑት / የማታ ፀሎት
የማታ ፀሎት | ህይወታችንን የሚባርክ የድንግል ማርያም ፀሎት
ቅዱስ ሚካኤል እንዲረዳን እንዲህ ብለን እንፀልይ | ቅዱስ ሚካኤል
የማለዳ ፀሎት | ዘወትር ማለዳ እግዚአብሔርን እንዲህ ብላችሁ ለምኑት
በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ | ፀሎት
የጠዋት ፀሎት | ዘወትር ጠዋት የሚፀለይ የንስሐ ፀሎት የኦርቶዶክስ ፀሎት