Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የድንግል ማርያም ፀሎት

Автор: የኦርቶዶክስ የፀሎት ቤት | Orthodox House of Prayer

Загружено: 2025-11-29

Просмотров: 12244

Описание:

ይህ ወደ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሚፀለይ አስደናቂ የምልጃ ፀሎት ነው። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የምህረት እናት አቁራሪተ መዓት ናትና ፀሎታችን ትሰማለች ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ዘንድም በምልጃዋ ምህረትና በረከትን እንዲሁም ፍቅርንና ጤናን ታሰጣለች። ይህም ፀሎት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ምህረትንና ፍቅርን ትለምንልን ዘንድ እሷን የምንማፀንበት ፀሎት ነው። የድንግል ማርያም ፀሎት።

ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው።

በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ።

👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል።

✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን።

✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝

On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family.

✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝

✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"

የድንግል ማርያም ፀሎት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ | ፀሎት

በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ | ፀሎት

🔴 ሰበር የአእላፋት ዝማሬ ችግር ገጥሞታል

🔴 ሰበር የአእላፋት ዝማሬ ችግር ገጥሞታል " ዲያቆን ሄኖክ ከመንግስት ጋራ እየሰራ ነው " ዘመዴ ዘረገፈው - አቡነ አብረሃም አለቀሱ #ethiopiannews

❣ኣንቀጸ-ብርሃን ድንግል ማርያም❣ ናብ ወዳ ኢየሱስ ክትልምነልና ዝጽለ ጸሎት anqxe brhan xelot dngl mariyam tewahdo

❣ኣንቀጸ-ብርሃን ድንግል ማርያም❣ ናብ ወዳ ኢየሱስ ክትልምነልና ዝጽለ ጸሎት anqxe brhan xelot dngl mariyam tewahdo

🔴 ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ታህሳስ 6 🟡 ገድል ድርሳን ስንክሳር | Kidst Arsema @mahteb_media #ethiopian #orthodox

🔴 ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ታህሳስ 6 🟡 ገድል ድርሳን ስንክሳር | Kidst Arsema @mahteb_media #ethiopian #orthodox

🛑#የሕሊና ፀሎት #መዝሙረ ዳዊት 22 እና 90

🛑#የሕሊና ፀሎት #መዝሙረ ዳዊት 22 እና 90

ለፀሎት ተነሱ / የሰኞ ውዳሴ ማርያም

ለፀሎት ተነሱ / የሰኞ ውዳሴ ማርያም

ልዩ የቅድስት አርሴማ መዝሙሮች ስብስብ | Kidist Arsema Mezmur Collection [Non-Stop]  የቅድስት አርሴማ  አርሴማ መዝሙር

ልዩ የቅድስት አርሴማ መዝሙሮች ስብስብ | Kidist Arsema Mezmur Collection [Non-Stop] የቅድስት አርሴማ አርሴማ መዝሙር

ለምኒ ኺወሃበኩም እዩ ሉቃስ 11-16 #LbonaMedia  lukas

ለምኒ ኺወሃበኩም እዩ ሉቃስ 11-16 #LbonaMedia lukas

🔴ፈተና ሲመጣባችሁ ይህንን አድርጉ | ለምኖ የሚያድን አምላክ | ራስን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ

🔴ፈተና ሲመጣባችሁ ይህንን አድርጉ | ለምኖ የሚያድን አምላክ | ራስን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ

መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30

መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30

የማታ ፀሎት / የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት

የማታ ፀሎት / የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት

ለፀሎት ተነሱ | የማክሰኞ ሰይፈስላሴ / የሰይፈ ስላሴ ፀሎት

ለፀሎት ተነሱ | የማክሰኞ ሰይፈስላሴ / የሰይፈ ስላሴ ፀሎት

የቅድስት አርሴማ ተወዳጅ የሆኑ መዝሙሮች || Ye Kidist Arsema mezmur

የቅድስት አርሴማ ተወዳጅ የሆኑ መዝሙሮች || Ye Kidist Arsema mezmur

🟢 “ የማርያም ጸሎት “  🔴 Tselote Mariam @mahteb_media #ethiopian #orthodox

🟢 “ የማርያም ጸሎት “ 🔴 Tselote Mariam @mahteb_media #ethiopian #orthodox

የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

Ethiopia :- ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ | ታህሳስ 6 | ለምን ትከበራለች ? | tahisas 6 | kidist arsema |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Ethiopia :- ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ | ታህሳስ 6 | ለምን ትከበራለች ? | tahisas 6 | kidist arsema |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

ዝም ለማለት ሞክሩ! | Aba gebrekidan

ዝም ለማለት ሞክሩ! | Aba gebrekidan

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

ሰኔ ጎልጎታ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

ሰኔ ጎልጎታ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

📮ገድለ አርሴማ ቅዱስ አዳም ማርያም እንተእፍረት ማርያም ዘወርኅ ታኀሥሣ 6 ስንክሳር@mekdifamili #ethiopianorthodoxtewahdoc #eotc

📮ገድለ አርሴማ ቅዱስ አዳም ማርያም እንተእፍረት ማርያም ዘወርኅ ታኀሥሣ 6 ስንክሳር@mekdifamili #ethiopianorthodoxtewahdoc #eotc

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]