Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ | ፀሎት

Автор: የኦርቶዶክስ የፀሎት ቤት | Orthodox House of Prayer

Загружено: 2025-11-18

Просмотров: 97893

Описание:

በእምነትና ፍፁም በሆነ ትህትና ሁናችሁ በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ።

ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው።

በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ።

👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል።

✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን።

✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝

On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family.

✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝

✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"

በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ | ፀሎት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30

መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30

ለፀሎት ተነሱ / ሀጥያታችን እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ ይህንን ፀሎት አብሩን እንፀልይ / Ethiopian Orthodox prayer to get mercy

ለፀሎት ተነሱ / ሀጥያታችን እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ ይህንን ፀሎት አብሩን እንፀልይ / Ethiopian Orthodox prayer to get mercy

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

🛑አንደበታችሁን ቆጥቡ! ዝም በሉ!!! |ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

🛑አንደበታችሁን ቆጥቡ! ዝም በሉ!!! |ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ " ያንተ ይበልጣል " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ሰይጣንን የሚያርቅና በረከትን የሚያሰጥ ፀሎት / ፀሎት

ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ሰይጣንን የሚያርቅና በረከትን የሚያሰጥ ፀሎት / ፀሎት

የሕሊና ጸሎት ስብስብ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023

የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023

🔴 በዚህ 3 ቀን ውስጥ #ማለዳ ስትነቁ እና ምሽት ስትተኙ ይህንን ፀሎት አድምጡ #tselot ‪‬ #kingdomsound #prayer

🔴 በዚህ 3 ቀን ውስጥ #ማለዳ ስትነቁ እና ምሽት ስትተኙ ይህንን ፀሎት አድምጡ #tselot ‪‬ #kingdomsound #prayer

ከበቁ አባቶች የተላከ መልዕክት ቁጣው ይመጣል ! #orthodox

ከበቁ አባቶች የተላከ መልዕክት ቁጣው ይመጣል ! #orthodox

#new🔴እማታሰተካክሉት ነገር ላይ አትጨነቁ|| ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

#new🔴እማታሰተካክሉት ነገር ላይ አትጨነቁ|| ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)

የጥዋት ፀሎት | ቀናችሁን በፀሎት ጀምሩ

የጥዋት ፀሎት | ቀናችሁን በፀሎት ጀምሩ

ለፀሎት ተነሱ / ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት

ለፀሎት ተነሱ / ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት

🛑የመዝሙረ ዳዊት ድብቁ ምስጢር🛑ሕይወት ቀያሪው ተአምረኛ ፀሎት በመምህራኑ አንደበት

🛑የመዝሙረ ዳዊት ድብቁ ምስጢር🛑ሕይወት ቀያሪው ተአምረኛ ፀሎት በመምህራኑ አንደበት

የጥምቀት መዝሙር ስብስብ Ethiopian Orthodox Epiphany songs collection

የጥምቀት መዝሙር ስብስብ Ethiopian Orthodox Epiphany songs collection

ከኃጥያት መንቃት የምትሹ ሁሉ አድምጡት? || ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ @NolawiTv  #abagebrekidan

ከኃጥያት መንቃት የምትሹ ሁሉ አድምጡት? || ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ @NolawiTv #abagebrekidan

🔴የሚጠብቀኝ አይተኛም like mezemran yilma hailu yemitebkegn aytegnam

🔴የሚጠብቀኝ አይተኛም like mezemran yilma hailu yemitebkegn aytegnam

የሕሊና ጸሎት ስብስብ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 4 October 2023

የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 4 October 2023

መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]

መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com