Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ለፀሎት ተነሱ / ሀጥያታችን እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ ይህንን ፀሎት አብሩን እንፀልይ / Ethiopian Orthodox prayer to get mercy

Автор: የኦርቶዶክስ የፀሎት ቤት | Orthodox House of Prayer

Загружено: 2026-01-03

Просмотров: 49917

Описание:

እግዚአብሔር ሀጥያታችንን ይቅር ይለን ዘንድ ፤ በምህረቱና በይቅርታው ይምራን ዘንድ ፤ ዘወትር መንፈሳዊ ብርታት ይሰጠን ዘንድ ፤ ቅዱሳን መላእክት ዘወትር በረድኤታቸው ይጠብቁን ዘንድ ዘወትር ይህንን ፀሎት በእምነትና በፅኑ ፍቅር ሁነን በንፁህ ልቦና እንፀልይ። ይህ ፀሎት የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ እንዲሁም የቅዱሳን መላእክት ረድኤት እንድናገኝ የሚያደርገን ነውና በእምነት ሁነን እንፀልይ።

ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው።

በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ።

👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል።

✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን።

✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝

On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family.

✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝

✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"

ለፀሎት ተነሱ / ሀጥያታችን እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ ይህንን ፀሎት አብሩን እንፀልይ / Ethiopian Orthodox prayer to get mercy

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ሰይጣንን የሚያርቅና በረከትን የሚያሰጥ ፀሎት / ፀሎት

ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ሰይጣንን የሚያርቅና በረከትን የሚያሰጥ ፀሎት / ፀሎት

ለፀሎት ተነሱ / ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት

ለፀሎት ተነሱ / ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት

ሰይፈ መለኮት / የህይወት ጉዞ የሚባርክ አጋንንትን የሚቀጠቅጥ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ፀሎት

ሰይፈ መለኮት / የህይወት ጉዞ የሚባርክ አጋንንትን የሚቀጠቅጥ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ፀሎት

የሕሊና ጸሎት ስብስብ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 4 October 2023

የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 4 October 2023

ተነሱ ወደ ድንግል ማርያም አብረን እንፀልይ / ፀሎት / ድንግል ማርያም

ተነሱ ወደ ድንግል ማርያም አብረን እንፀልይ / ፀሎት / ድንግል ማርያም

🔴 መደመጥ ያለበት ተወዳጅ የማለዳ/ዘወትር ምስጋና መዝሙር /Ethiopian Orthodox tewahdo Mezmure (@dannybegena1587 )

🔴 መደመጥ ያለበት ተወዳጅ የማለዳ/ዘወትር ምስጋና መዝሙር /Ethiopian Orthodox tewahdo Mezmure (@dannybegena1587 )

ጥምቀት ሰኞ ዋለ!  ገሃድ ( ጋድ ) መቼ ነው?  እንዳትሳሳቱ!

ጥምቀት ሰኞ ዋለ! ገሃድ ( ጋድ ) መቼ ነው? እንዳትሳሳቱ!

🔴ተወዳጅ #የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብስ #tmket_mezmur_collction #orthodox_tmket_mezmur #ጃን_ሜዳ

🔴ተወዳጅ #የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብስ #tmket_mezmur_collction #orthodox_tmket_mezmur #ጃን_ሜዳ

ዘወትር የሚደመጡ መዝሙሮች ስብስብ || የማለዳ

ዘወትር የሚደመጡ መዝሙሮች ስብስብ || የማለዳ

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

የሕሊና ጸሎት ስብስብ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023

የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023

በመንፈሱ ያረሰርሰናል/ አብራችሁ ፀልዩ/ የማለዳ ፀሎት/morning prayer/ትጉና ፀልዩ

በመንፈሱ ያረሰርሰናል/ አብራችሁ ፀልዩ/ የማለዳ ፀሎት/morning prayer/ትጉና ፀልዩ

ስንጸልይ የምንሰራቸው ስህተቶች ⚠️|| ለጸሎት መልስ የማናገኘው ለምንድንነው ?||aba gebre kidan||ስብከት

ስንጸልይ የምንሰራቸው ስህተቶች ⚠️|| ለጸሎት መልስ የማናገኘው ለምንድንነው ?||aba gebre kidan||ስብከት

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ዓርብ (መዝ 111-130)

የሕሊና ጸሎት |Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido |  23 August 2024

የሕሊና ጸሎት |Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 23 August 2024

የጠዋት ፀሎት / Ethiopian Orthodox Morning prayer / ፀሎት

የጠዋት ፀሎት / Ethiopian Orthodox Morning prayer / ፀሎት

ፀሎት / ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ አደራህን  / Ethiopian Orthodox prayer for St. Gabriel

ፀሎት / ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ አደራህን / Ethiopian Orthodox prayer for St. Gabriel

ሰኔ ጎልጎታ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

ሰኔ ጎልጎታ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb

መዝሙረ ዳዊት ዓርብ - Mezmure Dawit Arb

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com