Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ፀሎት / እግዚአብሔርን እንዲህ ብላችሁ ለምኑት / የማታ ፀሎት

Автор: የኦርቶዶክስ የፀሎት ቤት | Orthodox House of Prayer

Загружено: 2025-11-22

Просмотров: 390

Описание:

ከመተኛታችሁ በፊት እግዚአብሔርን እንዲህ ብላችሁ ለምኑት። እግዚአብሔር ችርቻሮ ነውና በምስጋናና በፍቅር ለምኑት። አንኳኩ ይከፈትላችኋል ብሏልና በእምነት እናንኳኳ።

ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው።

በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ።

👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል።

✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን።

✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝

On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family.

✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝

✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"

ፀሎት / እግዚአብሔርን እንዲህ ብላችሁ ለምኑት / የማታ ፀሎት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ለፀሎት ተነሱ / የሰኞ ውዳሴ ማርያም

ለፀሎት ተነሱ / የሰኞ ውዳሴ ማርያም

ፀሎት | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot E.U.C | #2024

ፀሎት | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot E.U.C | #2024

🔵ጋብቻ ከመፈፀማችን በፊት ማወቅ ያለብን👉 ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ምስጢር#አንቀፀ ብርሃን tube#AnQetse brehan tube#gabicha

🔵ጋብቻ ከመፈፀማችን በፊት ማወቅ ያለብን👉 ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ምስጢር#አንቀፀ ብርሃን tube#AnQetse brehan tube#gabicha

ድንግል አትለይኝ ስኖር በስደት

ድንግል አትለይኝ ስኖር በስደት

የፀሎት እንቅፋቶች @TheOrthodox-ኦርቶዶክስ #ፀሎት

የፀሎት እንቅፋቶች @TheOrthodox-ኦርቶዶክስ #ፀሎት

ምስጢራዊ ትንታኔ -

ምስጢራዊ ትንታኔ - " አውሮፓን ያናወጠው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና " - " ንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ " - ቅዱሳን አባቶች ምን አሉ? || ዶ/ር መስከረም ለቺሣ

የጥዋት ፀሎት | ቀናችሁን በፀሎት ጀምሩ

የጥዋት ፀሎት | ቀናችሁን በፀሎት ጀምሩ

የጠዋት ፀሎት | ዘወትር ጠዋት የሚፀለይ የንስሐ ፀሎት የኦርቶዶክስ ፀሎት

የጠዋት ፀሎት | ዘወትር ጠዋት የሚፀለይ የንስሐ ፀሎት የኦርቶዶክስ ፀሎት

ባህታዊ አባ ኃይለ ኢየሱስ አረፉ

ባህታዊ አባ ኃይለ ኢየሱስ አረፉ

የማታ ፀሎት / የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት

የማታ ፀሎት / የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት

АЛЛАХ Знает: Ночная Молитва, Что Стирает Грехи и Решает Проблемы...

АЛЛАХ Знает: Ночная Молитва, Что Стирает Грехи и Решает Проблемы...

ተነሱ አብረን እንፀልይ / የማታ ፀሎት / Ethiopian Orthodox Night Prayer

ተነሱ አብረን እንፀልይ / የማታ ፀሎት / Ethiopian Orthodox Night Prayer

ፀሎት ሰሚዋ ስውሯ ማርያም

ፀሎት ሰሚዋ ስውሯ ማርያም

⭕የሌሊት ጸሎት | ከእንቅልፍ በፊት የሚፀለይ ጸሎት| አጋንንትን የሚያርቅ ፀሎት | ከመኝታ በፊት የሚጸለይ ፀሎት | ሀይለኛ ፀሎት| የህሊና ፀሎት

⭕የሌሊት ጸሎት | ከእንቅልፍ በፊት የሚፀለይ ጸሎት| አጋንንትን የሚያርቅ ፀሎት | ከመኝታ በፊት የሚጸለይ ፀሎት | ሀይለኛ ፀሎት| የህሊና ፀሎት

ስብከት - አለቃ አያሌው ታምሩ || Sebket - Aleqa Ayalew Tamiru New Sebket 2025

ስብከት - አለቃ አያሌው ታምሩ || Sebket - Aleqa Ayalew Tamiru New Sebket 2025

እግዚአብሔርን አመስግን፤ ችግሮችህ በእርሱ ይቀራሉ! | Aba Gebrekidan Girma  New Sibket

እግዚአብሔርን አመስግን፤ ችግሮችህ በእርሱ ይቀራሉ! | Aba Gebrekidan Girma New Sibket

የድንግል ማርያም ፀሎት

የድንግል ማርያም ፀሎት

«ЗА КАЖДОЙ ТЯГОСТЬЮ — ОБЛЕГЧЕНИЕ»: Как понять это обещание Аллаха на самом деле?

«ЗА КАЖДОЙ ТЯГОСТЬЮ — ОБЛЕГЧЕНИЕ»: Как понять это обещание Аллаха на самом деле?

በጭንቅ ጊዜ የሚጸለይ ጸሎት | አጋንንትንና የአጋንንትን ሥራ የሚያጠፋ

በጭንቅ ጊዜ የሚጸለይ ጸሎት | አጋንንትንና የአጋንንትን ሥራ የሚያጠፋ

በዚህ ፀሎት ቀኔን ለአንተ አሳልፌ እሰጣለሁ/ሐይለኛ የማለዳ ፀሎት/say this prayer before you start your day/morning prayer

በዚህ ፀሎት ቀኔን ለአንተ አሳልፌ እሰጣለሁ/ሐይለኛ የማለዳ ፀሎት/say this prayer before you start your day/morning prayer

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]