Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አማራጭ ስለሌለኝ ጠንካራ ሆንኩ!

Автор:

Загружено: 2025-11-17

Просмотров: 44147

Описание:

ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77
ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/leme...
_____________________________________________
በተለይ የማትሪክ ነጥብ ላልመጣላችሁ ወጌሻ ፍኖት መጣላችሁ። 0973 35 77 77 https://www.donkeyacademy.com/am/cour...
_____________________________________________
የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ
https://www.wegenfund.com/causes/rehab/
_____________________________________________
በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08
_____________________________________________
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://shorturl.at/8XwXM

በዛሬው ቪድዮ አንዲትን እናት በቲክቶክ ሰርፕራይዝ አደረግናት ይህች እናት በብዙ የተፈተነች በብዙ የጠነከረች እናት ነች ሁለት የኦቲስቲክ ተጠቂ የሆኑ ልጆችን ይዛ ያለማንም እርዳታ ለብቻዋ ነው የምትኖረው ሙሉ ቤተሰቧን በሞት አጥታለች ነገር ኝ በልጆቿ ተስፋ እየኖረች ያለች ጠንካራ እናት ነች።

በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ።

ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! ​ ⁨    / @donkeytube.eshetumelese  
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝

✅Follow and Subscribe :
Tiktok :   / comedian_eshetumelese  
Donkey Kids : @donkeytubekids
Instagram :   / comedian.eshetu  
Facebook :   / eshe.melesse  

Contact us
[email protected]

📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha

አማራጭ ስለሌለኝ ጠንካራ ሆንኩ!

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የመናዊው የኮዬ ፈጬ ድንቅ ልጅ !#dinklijoch #ethiopia #comedianeshetu #yemen #arab

የመናዊው የኮዬ ፈጬ ድንቅ ልጅ !#dinklijoch #ethiopia #comedianeshetu #yemen #arab

በፈረንሳይ እና በቤልጂየም የተቀረጸው ድንቅ ልጆች@comedianeshetu #kids #french #travel #trip #ethiopian

በፈረንሳይ እና በቤልጂየም የተቀረጸው ድንቅ ልጆች@comedianeshetu #kids #french #travel #trip #ethiopian

መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ  አዶናይ  ሀይለሚካኤል እና ማስተዋል  ወንደሰን ላይ  ወረዱባቸው ቲክቶክ አዋርድም አልተረፈም ‼

መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ አዶናይ ሀይለሚካኤል እና ማስተዋል ወንደሰን ላይ ወረዱባቸው ቲክቶክ አዋርድም አልተረፈም ‼

‘’ታዋቂ ስሆን ስራዬን አጣሁ... ሶስት ቲቪ አለህ?? ሰዉ እየኖረ ነው እኔ ነኝ እንጂ '' 🤣🤣 አሪፍ ቆይታ ከተወዳጁ 'ተንኮሱ' ጋር //20-30//

‘’ታዋቂ ስሆን ስራዬን አጣሁ... ሶስት ቲቪ አለህ?? ሰዉ እየኖረ ነው እኔ ነኝ እንጂ '' 🤣🤣 አሪፍ ቆይታ ከተወዳጁ 'ተንኮሱ' ጋር //20-30//

የ አንድ ሺ አመታት ታሪክ ያለዉ ገዳም/ A monastery with a thousand years of history  @Samrawi_Media_ሳምራዊ_ሚዲያ

የ አንድ ሺ አመታት ታሪክ ያለዉ ገዳም/ A monastery with a thousand years of history @Samrawi_Media_ሳምራዊ_ሚዲያ

እዚህ ውስጥ ለመሽናት ፈራሁ!! #dallas #comedianeshetu #dinklijoch #donkeyyoutube #vlog

እዚህ ውስጥ ለመሽናት ፈራሁ!! #dallas #comedianeshetu #dinklijoch #donkeyyoutube #vlog

ዳጣ ክፍል 22

ዳጣ ክፍል 22

ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን እንዲህ ታስተምራለች #comedianeshetu  #donkeybego #tewahdo  #dinklijoch

ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን እንዲህ ታስተምራለች #comedianeshetu #donkeybego #tewahdo #dinklijoch

እድር አልመዘገብም 🤣 እማማ ዝናሽ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube

እድር አልመዘገብም 🤣 እማማ ዝናሽ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube

አርቲስቱን ያስደነገጠዉ ጉዳይ // የሞተ ዶሮ ሲሸጡ ተያዙ

አርቲስቱን ያስደነገጠዉ ጉዳይ // የሞተ ዶሮ ሲሸጡ ተያዙ

አላገባም!!ነፍሷን ወደድኩት!!#amlesetmuchie #ዶ/ርወዳጄነህ #amleset

አላገባም!!ነፍሷን ወደድኩት!!#amlesetmuchie #ዶ/ርወዳጄነህ #amleset

አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ! #life #lifestories #lifechallenge #inspiration @donkeytube.eshetumelese #dinklejoch

አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ! #life #lifestories #lifechallenge #inspiration @donkeytube.eshetumelese #dinklejoch

የቤቱ አሸባሪ እናቴ ናት!

የቤቱ አሸባሪ እናቴ ናት!" ድንቅ ልጆች🤣 ልጅ አብዮት መንግስቱ ! #dinklijoch #ethiopia #comedian #eshetumelese #donkeytube

/ቤት ያፈራዉ/ እማማ በጣም ደስ ብሏቸዋል …//እሁድን 1 ላይ//

/ቤት ያፈራዉ/ እማማ በጣም ደስ ብሏቸዋል …//እሁድን 1 ላይ//

እርቃን በሸገር ጎዳና // የ 10 ሚሊየን ብር ጥሪ ለአዶና

እርቃን በሸገር ጎዳና // የ 10 ሚሊየን ብር ጥሪ ለአዶና

እንዳንተ መሆን እንፈልጋለን በጥያቄ አጣደፍነው#Hersolan#HeranandMenfesawi

እንዳንተ መሆን እንፈልጋለን በጥያቄ አጣደፍነው#Hersolan#HeranandMenfesawi

በሚያሳዝን ሁኔታ ግብፅ ተመለስኩ 🇪🇬 || ለምን?

በሚያሳዝን ሁኔታ ግብፅ ተመለስኩ 🇪🇬 || ለምን?

ዘጠነኛው ሺ ክፍል 59 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 59

ዘጠነኛው ሺ ክፍል 59 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 59

በባትሪ የሚሰራ ነገር ጥቀሽ ...

በባትሪ የሚሰራ ነገር ጥቀሽ ... "ምጣድ" 😂😂 //የቤተሰብ ጨዋታ// SE24 EP 239

Я попал на дикую племенную свадьбу (Шок!)

Я попал на дикую племенную свадьбу (Шок!)

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]