Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የሁለቱ ዲያቆናት ሥርዓተ ቀብር ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ተፈፀመ 11/12/2017

Автор: ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA

Загружено: 2025-08-17

Просмотров: 40218

Описание:

በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የአዳማ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሂሳብ ሹም የሆነው ዲያቆን ስዩም ተክለ ዮሐንስ እና በጠቅላላ አገልግሎት ላይ የሚሰራው ዲያቆን ቴዎድሮስ በጋሻው በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

በካቴድራሉ ዋና አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ዜና ማርቆስ መሪነት ወደ ዝዋይ ሀመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ለገዳማውያኑ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቁሳቁሶች ይዘው በመጓዝ ላይ ሳሉ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ  ህይወታቸው አልፏል

አገልጋዮቹ በካቴድራሉ ባላቸው የስራ ድርሻ በሚገባ እያገለገሉ የነበሩና፤በስነ ምግባራቸውም ምስጉኖች እና የቅዱስ ገብርኤል ባለሟሎች የነበሩ ናቸው።

ካቴድራሉ በተፈጠረው የመኪና አደጋ ህይወታቸውን ባጡት ዲያቆን ስዩም ተክለ ዮሐንስ እና ዲያቆን ቴዎድሮስ በጋሻው ህልፈት የተሰማውን ከባድ ሀዘን እየገለፀ፤ለመላው ቤተሰቦቻቸው፣ዘመድ ወዳጆቻቸውና ለካቴድራሉ አገልጋዮችም መፅናናትን ይመኛል።

ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ።

ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ
ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA

YouTube channel👇
https://psee.io/5prjz5

Telegram channel👇
https://psee.io/5prk5b

TikTok👇
https://psee.io/5qnvl4

Facebook👇
https://psee.io/5sbaln

የሁለቱ ዲያቆናት ሥርዓተ ቀብር ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ተፈፀመ 11/12/2017

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ፀሎትን በምንም ታምር አታቁሙ!!! | Aba Gebrekidan New Sibket | Orthodox Sibket

"ክርስቶስ ታረቀን" ||በዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ

Предсказание Мессинга! Что будет 26 февраля 2026г?

ሰምታችሁ ፍረዱ ከዚህ በላይ ምን ላድርግ ….#Ethiopia npodacst#lovestory#ታሪክ

ከሃጥያት እንዴት እንራቅ   እጅግ ድንቅ ትምህርት  ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || New 2025

የሰኔ ጎልጎታ

የሰኔ ጎልጎታ

መንበረ ልዑል መድኃኔዓለም የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታላቅ የንግስ በዓል boston

ПОСЛЕ СМЕРТИ ВАС ВСТРЕТЯТ НЕ РОДСТВЕННИКИ, А.. ЖУТКОЕ ПРИЗНАНИЕ БЕХТЕРЕВОЙ. ПРАВДА КОТОРУЮ СКРЫВАЛИ

live 🛑#ሥርዓተ_ቅዳሴ #ዛሬ_ሰማዕቱ_ቅዱስ_መርቆሬዎስ_በዓለ_እረፍቱ_ነዉ #ቀጥታ_ከጎፋ_መርቆሬዎስ #hosaenatube1

መምህር ኤፍሬም ‘ምን ገጠማቸው’? ድራማ የሚመስለው የማጭበርበር ሂደት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

"ሰው መሆን ያቃተው ሰው" || በመምህር ጸጋዬ አሰፋ

ቀጥታ #live ኅዳር 25 ሥርዓተ ቅዳሴ ከሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ከጎፋ #orthodoxmezmur #ቅዳሴ

Мел Гибсон Всё Раскрывает | Это Действительно Произошло В Страстях Христовых | Х.Х. Бенитес

ከእኛ ቸርች ሌዝ*ብያን አባል አለች | ቄስ ዶ/ር ግርማ ዘውዴ | ክፍል 2

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ|| ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ|| ለማርያም|| አዳነኝ ጌታ አዳነኝ...Orthodox mezmur @millinium_hall

ግሩም ስብከት |  ቀሲስ መንግስቱ  | kesis menegstu enate lij | sibket ethiopian orthodox | seifu on ebs

#new 🔴አዲስ ስብከት🔴በጭንቀት ላላችሁ የሚያጽናና ቃል||መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ || @Eyob Yimenu @Mequamiyamedia

♦️ስውራኑ በወፍ አምሳል ተገለጡ !! ሌሊት የሚያበሩት ተራራዎች ፊት ለፊት ዐየናቸው!6ቱ ስውራን በ6ቱ ተራራዎች!!

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]