የህይወት ታሪክዎን እንደ እዲስ መፃፍ ይፈልጋሉ?
Автор: ልባም ሕይወት (Smart Life)
Загружено: 2024-05-17
Просмотров: 272
በብርሀን ፍጥነት በሚጓዝ ዓለም ውስጥ ራስን በደቂቃዎች ልምምድ ከሀሳብ፣ ስሜት እና ልማድ እስር በማላቀቅ ህይወትን ከፍ ያለ ቦታ ማድረስ ይቻላል።
ጥያቄው "እንዴት" የሚለው ነው።
📍 መሆን፣ ማግኘት እና ማድረግ የምፈልጋቸውን ውጤቶች እንዴት እውን ላድርግ?
📍 ለውጤቴ መሳካት የሚያግዙኝን ስብዕናዎች (ሀሳብ፣ ስሜት እና ባህሪ) እንዴት ላዳብር?
📍 ለውጤቴ መሳካት ከሚያግዙኝ ሠዎች ጋር
እንዴት ጠንካራ ግንኙነት ልፍጠር?
እንዲህ ያሉ የ'እንዴት?' ጥያቄዎን ለመመለስ በኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ፕሮግራሚንግ (NLP) የተጠነሰሰውን የልባም ሕይወት የግል ስብዕና ዕድገት ስልጠና ይሳተፉ።
ይህ ስልጠና በርከት ባሉ ልምምዶች የታጨቀ እንዲሁም በዘርፉ የረዥም ዓመት ልምድ ባለው ባለሙያ የሚሠጥ ህይወታችንን ጉልህ በሆነ መልኩ መቀየር የሚችል የስብዕና ልህቀት ቀመር ነው።
👉👉👉 ስልጠናው በአካል እና በኦንላይን ስለሚሰጥ የሚመችዎን አማራጭ መጠቀም ይችላሉ።
ለስልጠናው ጥራት ሲባል ያለን ቦታ በጣም ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገብ !!
👉👉 ለተጨማሪ መረጃ በ 0974046870 ይደውሉ።
ዩቲዩብ፦
🔔 ሰልጣኞች ምን ይላሉ ?
• "በፊት ብዙ ሃይል የማወጣባቸውን ነገሮች አሁን በቀላሉ ማከናወን...
• የስፒኒንግ ቴክኒክ ለኔ የሚገርም ነበር፣ ቅዝቃዜን መፍራትና የቅዝቃ...
• አንተነህ ተሻለ
🔔 ከአሰልጣኙ አንደበት፦
• የልባም ሕይወት 15ተኛ ዙር ስልጠና የመዝጊያ ፕሮግራም
http://t.me/libamhiwot
ከኖርን አይቀር የታሰበበት፣ አቅጣጫ ያለውና የምንወደውን ህይወት ለምን አንኖርም
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: