Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ሙሀመድዬ ሙሀመድዋ || Lyrics Video || muhammedyee muhammedwa lyrics video

Автор: Aloushi Akmel

Загружено: 2025-04-16

Просмотров: 6303

Описание:

የኛን ውድ ነቢን ለመወሰፍ የሚመጥን ስያሜ ባይገኝም ሙሉ ጨረቃ ሲል የናፍቆት ጥማቱን ለማስታገስ ወንድሜ አዲብ መሀመድ በናፍቆት እጆቹ የቀመማትን ግጥም ቆንጆ ነው ካልኩት የልብ ዜማ ጋር አጣምሬ ኑሩ ዑመር ቦርከና ስቱድዮ ድምጹ ተቀድቶ በድጋሚ በሪቮ ግራፊክስ በግጥም በአሉሺ አክመል ዩቱዩብ አቅርበንላቹሀል
------------------------------------------------------------------------------------------
Lyrics:- ✍️ አዲብ መሀመድ
صَلُّوا عَلَى خَيْرِ الْأَنَام اَلْمُصْطَفَى بَدْرِ التَّمَام
صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا يَشْفَعْ لَنَا يَوْمَ الزِّحَامْ
እያስነባኝ
እያባባኝ
ፍቅሩ ገባኝ

በአይኔ ሳላየው ባአካል ሳላውቀው
ጅስሜን ጠፍሮ ሩሄን ዘለቀው
የናፍቆት ሀሉ መላው ጠፍቶኛል
በነጋ ጠባ አንቱን ይለኛል

አንቱ የአለም ንጋት የመውደድ ጮራ
እንደልማዴ ስሞትን ልጠራ

ሙሀድዬ ሙሀመድዋ
ምኔን ልቸሮ ምኔን ልሰዋ
ሁሉ አነሰብኝ ሁሉ ረከሰኝ
ውድ ያልኩት ለኔ ለአንቱ እያነሰኝ

صَلُّوا عَلَى خَيْرِ الْأَنَام اَلْمُصْطَفَى بَدْرِ التَّمَام
صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا يَشْفَعْ لَنَا يَوْمَ الزِّحَامْ
እያስደሳን እያሳሳን
ብዙ አወሳን

ብራ ፈንጥቆ ልብ እስኪዋደድ
ስስት አያውቁም የኔ ሙሀመድ
ጭጋግ የለወም በእጁ የነካው
ወርዶ ይዋጃል ፈሶ እንደመልካው

ቃሌ እንዲጣፍጥ ልቤ እንዲጠራ
ሙሉ ሀያቴን በሱና ልግራ

ሙሀድዬ ሙሀመድዋ
ምኔን ልቸሮ ምኔን ልሰዋ

ልብ ያጣ ልቤን እሱን ልቸሮ
ካላሳነሶት አንሶ ለክብሮ

ሙሀድዬ ሙሀመድዋ
ምኔን ልቸሮ ምኔን ልሰዋ
ሁሉ አነሰብኝ ሁሉ ረከሰኝ
ውድ ያልኩት ለኔ ለአንቱ እያነሰኝ

: صَلُّوا عَلَى خَيْرِ الْأَنَام اَلْمُصْطَفَى بَدْرِ التَّمَام
صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا يَشْفَعْ لَنَا يَوْمَ الزِّحَامْ
يَالَيْتَ شَعْرَى هَلْ أَرَى ذَاكَ الضَّرِيْحَ الْأَنْوَارَ
قَبْراً حَوَى خَيْرَ الْوَرَى مِنْ قَبْلِ مَوْتِى وَالسَّلَام

حَلِيْمَةٌ لَمَّا رَأَتْ أَنْوَارَهُ قَدْ أَشْرَقَتْ
مَالَتْ إِلَيْهِ وَعَانَقَتْ وَقَبَّلَتْ تَحْتَ اللِّثاَم
نُوْرُ الْوُجُوْدِ الْمُصْطَفَى شَمْسُ النُّهَى مَعْنَى الصَّفَا 
كَنْزُ الْعَطَا سِرُّ الْوَفَا أَضْحَى رَضِيْعاً عِنْدَناَ

እሾህ አልባ ፍኩ አደይ
የሙሀባ ዋቢ ፀደይ
ከፍ ያለ ሰው ቃለ ማማ
አብሪ ኮኮብ የኑር ግርማ
የኑር ዙላል ስስ ልቦናው
ቀንዲል ሆኖ የአለም ፋናው
ጎቦጣውን እያቀናው
ያላየውን ደጅ አስጠናው

የቀረበት የለም አንዱ
አንቱ ሰርፀው ገብተው ሆዱ
ተጠርጎለት ፊት መንገዱ
አስውቦታል አክሊል ዘውዱ
ያንቱ መባል ስም ይዋጃል
ያሶድዳል ያወዳጃል
ውብ አድርጎ ያቆነጃል
ስትር አርጎ ያበጃጃል

አይገመት ፍቁሩ ጥጉ
ያዩት ራሱ መቼ ረጉ
ሰርክ አዲስ ነው የማይጠግቡት
ጎኑም ሆነው የሚራቡት
ህግ የሌለው አዲስ መንገድ
ሰው ነው ደርሶ የሰው መንገድ
ሙሂብ አይመርጥ አይለያይም
ፀባይ እንጂ መልክ አያይም

ቅጥ የሌለው ዱንያ ውሉ 
ሁሉ ይጥማል ዘይኔ ሲሉ
የሰው ልቡ ፍቀረ ታዛው
ነቢ ሲል ነው የሚወዛው
ደከምካማው እኔ ብኩን
ባላውቀውም ጣዕም ልኩን
ናፋቂዎ ያንቱ ጃሌ
ነቢ እላለሁ እንዳመሌ

የመውደዱ አለት ኩርባ
ነፍሱን ይዛ ብታደባ
ዱንያን ጥሎ ባንቱ ገባ
ሲሉት አየን በል መርሓባ

✍️ አዲብ መሀመድ

ሙሀመድዬ ሙሀመድዋ || Lyrics Video || muhammedyee muhammedwa lyrics video

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Aloushi Akmel || ሙሀመድዬ ሙሀመድዋ ( ሙሉ ጨረቃ) አዲስ ነሺዳ ||MUHAMMEDYE MUHAMEDWA NEW NESHIDA

Aloushi Akmel || ሙሀመድዬ ሙሀመድዋ ( ሙሉ ጨረቃ) አዲስ ነሺዳ ||MUHAMMEDYE MUHAMEDWA NEW NESHIDA

Сура: 18 Аль-Кахф (пещера) | Чтец: Билал Дарбали

Сура: 18 Аль-Кахф (пещера) | Чтец: Билал Дарбали

ከቨር ነሺዳ||አብዱሰላም አበራ||Abduselam Abera|| Ethiopian Nasheeds Mashup Cover @alfarukmultimediaproduction

ከቨር ነሺዳ||አብዱሰላም አበራ||Abduselam Abera|| Ethiopian Nasheeds Mashup Cover @alfarukmultimediaproduction

ሙሐመድ ነቢና ﷺ  | ምርኩዝ 31 |

ሙሐመድ ነቢና ﷺ | ምርኩዝ 31 | "የከውኑ ሞገስ 7" | የኅብረት ነሺዳ | New Ethiopian Nesheed #ሙሐመድ #ነቢና #ምርኩዝ31

ማን_አለኝ__ዋይስ_እብራሂም___ሪያድ_አብዶ__man_alegn__Wayis_Ibrahim___Riyad_Abdo__New_Neshida

ማን_አለኝ__ዋይስ_እብራሂም___ሪያድ_አብዶ__man_alegn__Wayis_Ibrahim___Riyad_Abdo__New_Neshida

ማረኝ_ያረሒሙ_ሙባረክ_ሙሐመድ|Maregn_ya_Rehimu_Mubarek_Muhamed

ማረኝ_ያረሒሙ_ሙባረክ_ሙሐመድ|Maregn_ya_Rehimu_Mubarek_Muhamed

የተመረጡ ነሺዳዎች ስብስብ || ሁሰኒ ሱልጣን || Husni Sultan || A collection of selected Nashidas

የተመረጡ ነሺዳዎች ስብስብ || ሁሰኒ ሱልጣን || Husni Sultan || A collection of selected Nashidas

ፊዳከ 3 | ኑን የቁርኣን መድረክ 11 |

ፊዳከ 3 | ኑን የቁርኣን መድረክ 11 | "የንጋት ደጃፎች" | የኅብረት ነሺዳ | New Ethiopian Neshida

የሚቀር ሰው የለም ||Yemiqer_sew yelem || Aloushi Akmel ||

የሚቀር ሰው የለም ||Yemiqer_sew yelem || Aloushi Akmel ||

[አዲስ ነሺዳ] Abduselam - AlMustafa | ዓብዱሰላም - አልሙስጠፋ ሚኒሌክ ሰላም (New Ethiopian Neshida)

[አዲስ ነሺዳ] Abduselam - AlMustafa | ዓብዱሰላም - አልሙስጠፋ ሚኒሌክ ሰላም (New Ethiopian Neshida)

New Ethiopian Nasheed 2022  | Munshid Tofik Yusuf - Yelebie Tegagn | አዲስ ነሺዳ በሙሺድ ተውፊቅ ዪሱፍ - የልቤ ጠጋኝ

New Ethiopian Nasheed 2022 | Munshid Tofik Yusuf - Yelebie Tegagn | አዲስ ነሺዳ በሙሺድ ተውፊቅ ዪሱፍ - የልቤ ጠጋኝ

ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ

ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ

እንደገና አዲስ ነሺዳ // ሙንሺድ ፉአድ መልካ// ENDEGENA NEW ETHIOPIAN NESHIDA BY FUAD MELKA 2021

እንደገና አዲስ ነሺዳ // ሙንሺድ ፉአድ መልካ// ENDEGENA NEW ETHIOPIAN NESHIDA BY FUAD MELKA 2021

ታጁል ሙርሰላ || ኢሳም አል ሙነወር አዲስ የመንዙማ ቪዲዩ ክሊፕ || TAJUL MURSELA ESAM AL MUNEWER @ALFaruqTube

ታጁል ሙርሰላ || ኢሳም አል ሙነወር አዲስ የመንዙማ ቪዲዩ ክሊፕ || TAJUL MURSELA ESAM AL MUNEWER @ALFaruqTube

#አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ (አላማርርህም)NEW neshida MUAZ HABIB 2025  |ALAMARRHIM| @Feyselamin

#አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ (አላማርርህም)NEW neshida MUAZ HABIB 2025 |ALAMARRHIM| @Feyselamin

#ማይጠገብስም || ሁስኒ ሱልጣን || አዲስ መንዙማ || Mayetegebsem || Husni sultan || New Menzuma

#ማይጠገብስም || ሁስኒ ሱልጣን || አዲስ መንዙማ || Mayetegebsem || Husni sultan || New Menzuma

Tofik Yusuf - Shafaye || ቶፊቅ ዩሱፍ - ሸፈዐዬ (Official Music Video)

Tofik Yusuf - Shafaye || ቶፊቅ ዩሱፍ - ሸፈዐዬ (Official Music Video)

"ደረሳ ነኝ እኔ" || አስማመዉ አህመድ ነሺዳ || Deresa Negn Ene || Official Nesheed Video 2021|| New Amharic Neshda

“ኢሽተቅናክ” ምርጥ ነሺዳ በሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ | | “Ishteqnak” neshida by Mohammed Seid | | #MinberTube

“ኢሽተቅናክ” ምርጥ ነሺዳ በሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ | | “Ishteqnak” neshida by Mohammed Seid | | #MinberTube

ፊዳከ  2 || አዲስ የህብረት ነሺዳ | ምርኩዝ 18 የተፈተንኩለት | Fidake 2 New Ethiopian Neshida

ፊዳከ 2 || አዲስ የህብረት ነሺዳ | ምርኩዝ 18 የተፈተንኩለት | Fidake 2 New Ethiopian Neshida

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]