Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ሙሉ ፡ መስዋዕት - Azeb Hailu - Cover by

Автор: Amen Studio

Загружено: 2025-12-29

Просмотров: 810

Описание:

ሙሉ ፡ መስዋዕት ፡ እንከን ፡ የሌለው ፡ ኦሆ
ለአማልክት ፡ አምላክ ፡ ይዣለሁ ፡ ይኸው ፡ አሃ
የማያነክስ ፡ ወይ ፡ ያልታወረ ፡ ኦሆ
ለጌቶች ፡ ጌታ ፡ ለተከበረ ፡ አሃ

በፊቱ ፡ የተወደደ ፡
በፊቱ ፡ ከቶ ፡ ያልተናቀ
ሊያሸተው ፡ በአምላኬ ፡ ዘንድ ፡
ዘወትር ፡ የተናፈቀ
ቅዱሱም ፡ ሕያው ፡ መስዋዕት ፡
እራሴ ፡ ነው ፡ ሰውነቴ
ላፍስሰውና ፡ ልሰዋው ፡
ደስ ፡ ይበለው ፡ መድኃኒቴ

አዝ፦ ለአምላኬ ፡
ምሥጋናዬን ፡ እሰዋለሁ
ለንጉሡ ፡
ስዕለቴን ፡ እከፍላለሁ
ይህ ፡ ለእኔ ፡
ሥራዬ ፡ ነው ፡ ልማዴ
በወቅቱ ፡
ክብርን ፡ መስጠት ፡ ለውዴ
ይሄ ፡ ነው ፡ ልማዴ (፫x)

ሙሉ ፡ ለሙሉ ፡ ጭሶ ፡ የሚቃጠል ፡ ኦሆ
በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ እሰይ ፡ የሚያስብል ፡ አሃ
ያለቁጠባ ፡ ያለ ፡ ስስት ፡ ኦሆ
በማደሪያው ፡ ላይ ፡ ይሽተትለት ፡ አሃ

ከነፍሴ ፡ ከፍፁም ፡ ደስታ ፡
የነፍሴ ፡ ነው ፡ ከፍቃዴ
በጠዋትና ፡ በማታ ፡
የምሰዋለት ፡ ለውዴ
የተመረጠውን ፡ መስዋዕት ፡
ከስቡ እና ፡ ከበኩሩ
አምላኬን ፡ ደስ ፡ ካሰኘው ፡
ይኸው ፡ ለዝናው ፡ ለክብሩ

አዝ፦ ለጌታ ፡
ምሥጋናዬን ፡ እሰዋለሁ
ለልዑሉ ፡
ስዕለቴን ፡ እከፍላለሁ
ይህ ፡ ለእኔ ፡
ሥራዬ ፡ ነው ፡ ልማዴ
በወቅቱ ፡
ክብርን ፡ መስጠት ፡ ለውዴ
ይሄ ፡ ነው ፡ ልማዴ (፫x)

የደመናትን ፡ ድንበር ፡ የሚጥስ ፡ ኦሆ
ወደ ፡ ማደሪያው ፡ የሚገሰግስ ፡ አሃ
የተወደደው ፡ ውድ ፡ ምሥጋና ፡ ኦሆ
የተገባው ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ አሃ

በምድር ፡ እስካለሁባት ፡ እስከ ፡ ኖርኩባት ፡ ዘመኔ
የሚገባውን ፡ በሙሉ ፡ አላጓድልም ፡ ከእኔ
በማንኛውም ፡ ሁኔታ ፡ በማንኛውም ፡ ሰዓት
እርሱ ፡ ይቀበለኝ ፡ እንጂ ፡ አልሰለችም ፡ መሰዋት

አዝ፦ ለአምላኬ ፡
ምሥጋናዬን ፡ እሰዋለሁ
ለንጉሡ ፡
ስዕለቴን ፡ እከፍላለሁ
ይህ ፡ ለእኔ ፡
ሥራዬ ፡ ነው ፡ ልማዴ
በወቅቱ ፡
ክብርን ፡ መስጠት ፡ ለውዴ
ይሄ ፡ ነው ፡ ልማዴ (፭x)

ሙሉ ፡ መስዋዕት -  Azeb Hailu - Cover by

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል - Workneh Alaro - Cover by @AmenVoiceStudio

በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል - Workneh Alaro - Cover by @AmenVoiceStudio

ደርቤ (Deribe)—Betelihem Wolde—Revisited by @ronenstrings

ደርቤ (Deribe)—Betelihem Wolde—Revisited by @ronenstrings

Джем – ሙሉ ፡ መስዋዕት -  Azeb Hailu - Cover by @AmenVoiceStudio

Джем – ሙሉ ፡ መስዋዕት - Azeb Hailu - Cover by @AmenVoiceStudio

አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025

አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025

ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ | Cover Elias Abte

ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ | Cover Elias Abte

ይሄ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር -  Getayawkal and Birucktawit‎ - Cover by @AmenVoiceStudio

ይሄ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር - Getayawkal and Birucktawit‎ - Cover by @AmenVoiceStudio

🔴 ድንቅ የ 90'ዎቹ ዘማሪያን ምርጥ የመዝሙር ስብስብ || Ethiopian best 90's protestant mezmur collection 2017

🔴 ድንቅ የ 90'ዎቹ ዘማሪያን ምርጥ የመዝሙር ስብስብ || Ethiopian best 90's protestant mezmur collection 2017

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

🎶 የፀሎት መዝሙሮች NEW ETHIOPIA AMHARIC PROTESTANT SONG

🎶 የፀሎት መዝሙሮች NEW ETHIOPIA AMHARIC PROTESTANT SONG

ፍቅር ነህ – ልብ የሚነካ | A Deep Spiritual Worship Song | Jossy Kassa

ፍቅር ነህ – ልብ የሚነካ | A Deep Spiritual Worship Song | Jossy Kassa

ረጋ ያሉ የፀሎት መዝሙሮች  Protestant Mezmur new   Mezmur protestant  New Protestant mezmur @mezmurJ(360p)

ረጋ ያሉ የፀሎት መዝሙሮች Protestant Mezmur new Mezmur protestant New Protestant mezmur @mezmurJ(360p)

ተባረክ ፡ ብዬ - Cover Mesfin Gutu

ተባረክ ፡ ብዬ - Cover Mesfin Gutu

ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert

ካህኔ by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

ታሪኬ የጀመረው - Tamrat Haile - Cover by @AmenVoiceStudio

ታሪኬ የጀመረው - Tamrat Haile - Cover by @AmenVoiceStudio

Daniel Amdemichael - Destaye (ደስታዬ) — Revisited by @ronenstrings

Daniel Amdemichael - Destaye (ደስታዬ) — Revisited by @ronenstrings

ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album

ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album

በማለዳ እና በለሊት የሚደመጡ መዝሙሮች / ረጋ ያሉ መዝሙሮች /#ethiopianprotestantmezmur #መዝሙር /የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant

በማለዳ እና በለሊት የሚደመጡ መዝሙሮች / ረጋ ያሉ መዝሙሮች /#ethiopianprotestantmezmur #መዝሙር /የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant

እውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና - Abraham Teklemariam - @AmenVoiceStudio

እውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና - Abraham Teklemariam - @AmenVoiceStudio

ይድነቃቸው ተካ | ቸኮለብኝ ልቤ | Yidnekachew Teka | chekolebgn lbe | eliron lyrics

ይድነቃቸው ተካ | ቸኮለብኝ ልቤ | Yidnekachew Teka | chekolebgn lbe | eliron lyrics

"ደርቤ ደርቤ" | ዘማሪ አናኒያ ሀይሉ | SINGER ANANIYA HAILU | ELROI WORSHIP NIGHT | ኤልሮኢ | 2025

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com