ፍቅረኛዬ ክራንቼ ነው|| መሞት የነበረብኝ እኔ ነኝ ||መራመድ አለመቻሌ እስከ መራብ አድርሶኛል || እንተንፍስ #53|| ናኒ
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2025-03-21
Просмотров: 48261
ነፍሰ ጡር እህቷ ስትሞት ህይወት ጨለመባት::በጭንቀት ሻወርቤት ወደቀች::በህክምና ስህተት እግሯ የመራመድ እክል ገጠመው::2 ወር ከ15 ቀን አልተኛችም::የ4 ወር ተኩል ፍቅረኛዋ ከዳት::ከእግዚአብሔር ጋር ተጣላች::400 ሺ ብር ሰው አጭበረበራት:በብዙ ፈተና አልፋ ታሪኳን ትተነፍሳለች::
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: