Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የዘውትር ጸሎተ የሐሙስ ባርቶስ Thursday bartos(የእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ ሼር

Автор: ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Загружено: 2020-09-10

Просмотров: 101542

Описание:

Subscribe and share የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉ንቁ https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የእመቤታችን ጸሎተ ባርቶስ መፍትሔ ነው ለኮሮና ቫይረስ!
በጸሎተ ባርቶስ ቃል-ኪዳን ያምልጡ ከኮሮና ቫይረስ!
በቀሲስ መምህር ሄኖክ ወልደ-ማርያም

ሼር በማድረግ የወለላይቱ ልጆች በጸሎተ ባርቶስ ከወረርሽኝ እንዲያመልጡ አድርጉ!

ተወዳጆች ሆይ ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም በኢየሩሳሌም በሚገኘው ባርቶስ በተባለው ቦታ የጸለየችው ‹‹ጸሎተ ባርቶስ›› ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ እንደሚታወቀው የዓለምን ሕዝብ ለሞት ስጋት እና ብዙ ሺዎችንም ለሞት ያበቃው ኮሮና ቫይረስ እንኳን እኛ ደሃዎቹ ሐብታሞቹ ምዕራባውያንና አውሮፓውያን ለችግሩ መፍትሔ አጥተውለት በኮሮና የመጣውን ሞት በጸጋ ተቀብለው የቀሩት ቤት ዘግተው በእጃቸው ያለው ሕይወት የቀን ጨለማ ከሆነባቸው ሰነበቱ፡፡

በሽታው ወደ ሀገራችን ሰተት ብሎ በመግባት ለእኛም የሞት ስጋት ሆኗል፡፡ በሽታው ወረርሽኝ እንደ መሆኑ መጠን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን በእናቱ በወለላይቱ በኩል ከእንደዚህ ያለ ወረርሽኝ እንድንጠበቅ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡ ይህም በጸሎተ ባርቶስ የአርብ ዕለት ላይ ጸሎቱን ለሚጸልየው ከቸነፈር በሽታ እንደሚጠበቅ እና የቸነፈሩ በሽታ በጸሎተ ባርቶስና በውስጡ ባሉት የአምላክ ስሞች እንደሚጠፋ ጌታ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡

ጌታችን ‹‹ቃሌ ከሚያፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል›› ስላለ እንኳን በማህፀኗ አድሮ ለወለደችው ለእኛቱ ለወለላይቱ ለድንግል ማርያም ቀርቶ በጸጋ ላደረባቸው ለቅዱሳን የገባላቸውን ቃል-ኪዳን አያጥፍም ሳይፈጽም አይቀርም፡፡ ስለዚህ ጸሎተ ባርቶስ ለኮሮና ቫይረስ አንዱ መፍትሔ ስለሆነ አዘውትረን በመጸለይ ወደ እመቤታችን የአሥራት ሀገር የገባው ወረርሽኝ ወደ ሕይወታችን እንዳይገባ በእምነት ተግተን እንጸልየው፡፡

ጸሎተ ባርቶስን በዋናነት መርካቶ ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት ያለው ተዋህዶ መጽሐፍ መደብር በዋናነት ያከፋፍለዋል፡፡

የተዋህዶ መጽሐፍ ስልክ ቁጥር ፦ 0911117235

ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አከባቢ ፦ 0913294389 እና 0910805075 ብላችሁ ብትደውሉ ጸሎተ ባርቶስ የአማረኛውን በቀላሉ ታገኛላችሁ፡፡ እንዲሁም በአራት ኪሎ ቅድስተ ማርያም እና በተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍ መሸጫ ሶቆች ታገኛላችሁ፡፡

ጸሎቱን ጸልየን በወለላይቱ እመቤት ቃል-ኪዳን ከመጣብን ወረርሽኝ ለማምለጥ ያብቃን!
መጋቢት 19/7/12 ዓ.ም
አዲስ አበባSubscribe and share የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉
https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
በዚህ ስ.ቁ ደውሉ በimo በWhatsApp ይደውሉ እንመልሳለን
👉imo WhatsApp ብቻ
+49 1521 37 06 500
+25194 427 4294
+49 1766 68 68 741
+966 5 37 02 86 64
+966 5 40 07 99 27
ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ ለሰው ልጅ አስተማሪና የሚያንፁ መንፈሳዊ መልዕክቶች ስብከቶችና ዝማሬና የሚተላለፉበት ሚድያ ሲሆን እርስዎም ይህ መልዕክት እንዲደርስዎ subscribe , like, share and comment ያድርጉ መልካምን ማድረግ እና ያወቁትን ማሳወቅ ዋጋው ከፈጣሪ ነውና መልካም ነገሮችን ሼር ከማድረግ አትቆጠቡ !!
የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉
https://chat.whatsapp.com/Go5leeU9Hwy...
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሃ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

የዘውትር ጸሎተ የሐሙስ  ባርቶስ Thursday bartos(የእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ  ሼር

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የዘውትር ጸሎተ የአርብ ባርቶስ  Friday Bartos (የእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ ሼር

የዘውትር ጸሎተ የአርብ ባርቶስ Friday Bartos (የእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ ሼር

መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150

መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150

የመስቀል አጥር ጸሎት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 29 December 2023

የመስቀል አጥር ጸሎት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 29 December 2023

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

ሰይፈ ሥላሴ Seyefe selase ዘዘወትር ሰይፈ ሥላሴ 📗የሰኞ 📒የማክሰኞ 📕የረቡዕ📗የሐሙስ📒የዓርብ📕የቅዳሜ📗የእሁድ📒ሰይፈ መለኮት📕መልክአ ሥላሴ

ሰይፈ ሥላሴ Seyefe selase ዘዘወትር ሰይፈ ሥላሴ 📗የሰኞ 📒የማክሰኞ 📕የረቡዕ📗የሐሙስ📒የዓርብ📕የቅዳሜ📗የእሁድ📒ሰይፈ መለኮት📕መልክአ ሥላሴ

ቅዳሜ የሚነበብ የሚጸለይ ሰይፈ ሥላሴ

ቅዳሜ የሚነበብ የሚጸለይ ሰይፈ ሥላሴ

የዘውትር ጸሎተ የቅዳሜ ባርቶስ  Saturday Bartos(የእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ ሼር

የዘውትር ጸሎተ የቅዳሜ ባርቶስ Saturday Bartos(የእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ ሼር

ጸሎተ ንድራ Tselote nedera   ሼር በማድረግ መረጃዎቹን ለሌሎች ታጋሩ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡ ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን

ጸሎተ ንድራ Tselote nedera ሼር በማድረግ መረጃዎቹን ለሌሎች ታጋሩ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡ ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን

АВИЦЕННА ЗНАЛ: ПОЖИЛЫЕ, НЕ МОЙТЕСЬ ТАК! ЭТО КРАДЕТ ГОДЫ ЖИЗНИ!

АВИЦЕННА ЗНАЛ: ПОЖИЛЫЕ, НЕ МОЙТЕСЬ ТАК! ЭТО КРАДЕТ ГОДЫ ЖИЗНИ!

የዘውትር ጸሎተ የማክሰኞ ባርቶስTuesday Bartosየእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ አባል ሁኑ ሼር

የዘውትር ጸሎተ የማክሰኞ ባርቶስTuesday Bartosየእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ አባል ሁኑ ሼር

መልክአ መድኃኔዓለም - Melka Medhanialem

መልክአ መድኃኔዓለም - Melka Medhanialem

ተአምረ ማርያም ተአምረ ኢየሱስ Tamre Maryam tamre Eyesus

ተአምረ ማርያም ተአምረ ኢየሱስ Tamre Maryam tamre Eyesus

የሐሙስ አርጋኖን  | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | December 09,2022

የሐሙስ አርጋኖን | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | December 09,2022

Нерассказанная история ДИНЫ — Тайна дочери ИАКОВА и сила восстановления

Нерассказанная история ДИНЫ — Тайна дочери ИАКОВА и сила восстановления

የቅዳሜ አርጋኖን 👆🏻

የቅዳሜ አርጋኖን 👆🏻

ሰኔ ጎልጎታ sene golgota

ሰኔ ጎልጎታ sene golgota

Псалом 26, 50, 90 | Защитные молитвы от врагов, нечистых сил и зла (7 раз)

Псалом 26, 50, 90 | Защитные молитвы от врагов, нечистых сил и зла (7 раз)

አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና  ዘሐሙስ

አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ዘሐሙስ

Эти 8 Вещей НИКОГДА Нельзя Принимать ни от Кого! Запомните! | Еврейская Мудрость

Эти 8 Вещей НИКОГДА Нельзя Принимать ни от Кого! Запомните! | Еврейская Мудрость

መሐረነ አብ የምህላ ጸሎት

መሐረነ አብ የምህላ ጸሎት

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]