ACCA ለማን ? - EP5
Автор: BDO Ethiopia
Загружено: 2025-04-30
Просмотров: 9305
አሶሴሽን ኦፍ ቻርተርድ ሰርቲፋይድ አካውንታንትስ (ACCA) በኢትዮጲያ ለአውካንቲንግ እና ፋይናንስ ሙያ መዘመን ላለፉት በርካታ አመታት ከፍተኛ አስታዋጾ አድርጔል፥፥ ኢትዮጲያ የራሷ የሆነ የአካውንቲንግ ኢንስቲትዩት ሳይኖራት ቆይታለች። በዚህ ጊዜ የኦዲተሮችን የሙያ ብቃት ለመመዘን ላለፉት አስርት አመታት ACCA ታላቅ ሚና ነበረው። የACCA እሴት በሂሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች የተዎሰነ አይደለም። የንግድ ድርጅት መሪዎች፣ የህግ ባለሙያዎች፣ የመንግስት ሀብት አስተዳዳሪዎች፣ የኢንቨስትመንት ፈንድ ባለሙያዎች በመላው አለም የACCAን ኮርሶች በመከታተል ብቃታቸውን ያሳድጋሉ።
በዚህ ዝግጅት አቶ ሚሊዮን ክብረት የBDO ኢትዮጲያ ማኔጅንግ ፓርትነር ከአቶ ሚካኤል ታምራት በኢትዮጲያ የACCA ተወካይ ጋር ACCA በሃገራችን በሚኖረው ፋይዳ ላይ ተወያይተዋል ።
The ACCA qualification in the Modern World Ethiopia relied on international accounting certification bodies, primarily the Association of Chartered Certified Accountants (ACCA), for qualification of financial auditors. The Ethiopian parliament has recently passed a law establishing the Ethiopian Institute of Certified Public Accountants, marking a significant shift. For decades, ACCA has played a crucial role in advancing and modernizing the accounting profession in Ethiopia. However, ACCA's qualifications are not limited to auditors and accountants. Professionals such as corporate leaders, fund managers, lawyers, and public sector specialists globally pursue the ACCA certification, a credential respected worldwide.
In a recent discussion, Million Kibret, managing partner of BDO Ethiopia, and Michael Tamrat Gedyelew, ACCA country manager in Ethiopia, explored the value of this highly sought-after qualification.
Contact ACCA Ethiopia
ACCA Ethiopia
Wolo Sefer, Tebaber Berta Building 6th Floor, Room No 601
+251 115 159 533
www.accaglobal.com
#bdo #bdoethiopia #acca #accounting #aabe #ethiopia #university #aau
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: