Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የንግድ ድርጅት ትመና አነጋጋሪ ነጥቦች - EP 13

Автор: BDO Ethiopia

Загружено: 2025-11-12

Просмотров: 1453

Описание:

የንግድ ድርጅት ትመና አነጋጋሪ ነጥቦች
የንብረት ግምት ጽንሰ ሃሳብ ለብዙ ሰዎች አዲስ ነገር አይደለም። በዕለት ተዕለት ኑሯችንም ስንጠቀምበት ይታያል።የንግድ ባንኮች ለግለሰቦችና ለድርጅቶች ብድር ሲያቀርቡ ለብድሩ ተመጣጣኝ ግምት ያላቸውን ንብረቶች እንደመያዣ ሲጠቀሙ እናያለን። ግለሰቦች ቤትና መኪና ከመግዛታቸው በፊት ያውቃሉ የሚሏቸውን ሰዎች ዋጋ ያስገምታሉ። ይህ የሚያሳየን የንብረት ግምት ማስላት የኑሯችን አካል መሆኑን ነው።

ከዚህ ለየት የሚለው የንግድ ድርጅት ትመና (ቢዝነስ ቫሉዌሽን) ነው። ኢንቨስትመንት በሁለት መልኩ ይካሄዳል። ብዙ ሰዎች አዲስ ድርጅት መስርተው ድርጅቱ የሚያስፈልገውን የገንዘብና የሰው ሃይል ኢንቨስት በማድረግ ተቋማቸውን ያሳድጋሉ ። ሌሎች ከአመታት በፊት ተመስርቶ ምርትና አገልግሎት በመስጠት ላይ ያለ ድርጅት ላይ ተጨማሪ ኢንቨስት በማድረግ ወይም የድርጅቱን አክሲዮን በመግዛት ድርጅቶች ላይ ኢንቨስት ያደርጋሉ። የንግድ ድርጅት ትመና አስፈላጊነት እዚህ ላይ ይመጣል።

እንደሚታወቀው የንግድ ድርጅት ጠቅላላ ግምት በድርጅቱ ስር ያሉ ንብረቶች ድምር አይደለም። በመሆኑም የንግድ ድርጅት ትመና ራሱን የቻለ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያላቸው ዘዴዎች ያሉት ሲሆን ባለሙያዎችም እነዚህን ዘዴዎች ተጠቅመው ትመናውን ያሰላሉ ።

በዚህ ዝግጅታችን የBDO ኢትዮጲያ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሚሊዮን ክብረት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ስራ ትምህርት ቤት የአካውንቲንግና ፋይናንስ መምህር ከሆኑት ከአቶ ታምራት መንገሻ ጋር “የንግድ ድርጅት ትመና አነጋጋሪ ነጥቦች” በሚል ርዕስ ውይይት አድርገዋል ።

በውይይቱ የሚከተሉት ነጥቦች ተካተዋል።

1. የንግድ ድርጅት ትመና ምንድን ነው?

2. የንግድ ድርጅት ትመና ከንብረት ትመና በምን ይለያል?

3. ዋና ዋና የንግድ ድርጅት ትመና መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

4. ከነዚህ መንገዶች በሃገራችን ነባራዊ ሁኔታ የትኞቹን መጠቀም ይመከራል?

5. በትመናው ስራ አስቸጋሪ የሚባሉ ግብዓቶች የትኞቹ ናቸው?

6. ትመናው ምን ያክል ተዓማኒ ነው?

7. ትመናው ለምን ግብዓት ይውላል?


The Concept of Property Valuation
The concept of property valuation is not new to most people. In fact, it is something we apply in our daily lives. For example, when commercial banks provide loans to individuals or organizations, we observe that they use properties with fair valuation as collateral for the loan.

Likewise, before individuals purchase a house or a car, they try to get estimation or assessment of the value of what they intend to buy. This shows that the practice of property valuation is an integral part of our everyday life.

What differs from this, however, is business valuation.

Investment generally takes place in two ways. Many people establish new businesses and invest financial and human resources to grow their enterprises. Others invest in existing businesses—those already operating and producing goods or services—by injecting additional capital or purchasing shares. This is where the importance of business valuation arises.

As is well known, the total value of a business enterprise is not merely the sum of its assets.
Accordingly, business valuation has its own internationally recognized methods, and professionals apply these methods to estimate the true value of a business enterprise.

In today’s session, Mr. Million Kibret, Managing Partner of BDO Ethiopia, held a discussion with Mr. Tamrat Mengesha, Lecturer of Accounting and Finance at the School of Commerce, Addis Ababa University, under the theme “Key Points in Business Valuation.”

The discussion covered the following points:
1. What is business valuation?
2. How does business valuation differ from property valuation?
3. What are the main methods of business valuation?
4. Considering our country’s current circumstances, which of these methods are most applicable?
5. What are the major challenges faced during the valuation process?
6. How reliable is a valuation result?
7. For what purposes is a valuation conducted?

የንግድ ድርጅት ትመና አነጋጋሪ ነጥቦች - EP 13

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ACCA ለማን ? - EP5

ACCA ለማን ? - EP5

ኢንሹራንስ በባለሙያ ሲተነተን - EP9

ኢንሹራንስ በባለሙያ ሲተነተን - EP9

//የሻይ ሰዓት//

//የሻይ ሰዓት// "ትምህርት ለመማር ነው እሩጫ የጀመርኩት..." አትሌት ስለሺ ስህን //ቅዳሜን ከሰዓት//

ኢንቨስትመንት ባንክ ምንድነው ?

ኢንቨስትመንት ባንክ ምንድነው ?

ከሽያጭ ሰራተኛ እስከ CEO - Andarge Kabtimer - S13 Ep157

ከሽያጭ ሰራተኛ እስከ CEO - Andarge Kabtimer - S13 Ep157

ፍቅረኛ  መያዝ ወጪ ነዉ @GizachewAshagrie #marakiweg #lifestyle#abelandmeron

ፍቅረኛ መያዝ ወጪ ነዉ @GizachewAshagrie #marakiweg #lifestyle#abelandmeron

የአካውንቲንግ ቅሌቶች በካፒታል ገበያ ላይ የፈጠሩት አደጋ - EP2 - P1

የአካውንቲንግ ቅሌቶች በካፒታል ገበያ ላይ የፈጠሩት አደጋ - EP2 - P1

የቤተሰብ መለያየት እና የህይወት ፈተና! ሁሉም አልፎ አሁን እዚህ ደርሻለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

የቤተሰብ መለያየት እና የህይወት ፈተና! ሁሉም አልፎ አሁን እዚህ ደርሻለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ትዳር የትልቅ ሰው ሕይወት ነው! ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #books

ትዳር የትልቅ ሰው ሕይወት ነው! ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #books

አዲሶቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የባንክ ስራ አዋጆች ምን አዲስ ነገር ይዘው መጡ?

አዲሶቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የባንክ ስራ አዋጆች ምን አዲስ ነገር ይዘው መጡ?

ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie - S06 EP 53

ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie - S06 EP 53

ኦባማ ሲመረጥ | የ 90ዎቹ ትውስታ ከኮሜዲያን መስከረም ጋር

ኦባማ ሲመረጥ | የ 90ዎቹ ትውስታ ከኮሜዲያን መስከረም ጋር

የንግድ ትርፍ ግብር ምንድነው? - EP1 - P1

የንግድ ትርፍ ግብር ምንድነው? - EP1 - P1

EYEA ለወጣቶች - ከማዳመጥ እስከ ድጋፍ - EP 11

EYEA ለወጣቶች - ከማዳመጥ እስከ ድጋፍ - EP 11

ይሄንን ሳታውቁ በፍፁም ንግድ ፈቃድ እንዳታውጡ ! መታየት ያለበት ጥብቅ መረጃ ! business license in Ethiopia

ይሄንን ሳታውቁ በፍፁም ንግድ ፈቃድ እንዳታውጡ ! መታየት ያለበት ጥብቅ መረጃ ! business license in Ethiopia

የሰው ልጅ የሚለወጠው ሲቸገር ነው!  ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina #businesstalks #ethiopianpodcast #africapodcast

የሰው ልጅ የሚለወጠው ሲቸገር ነው! ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina #businesstalks #ethiopianpodcast #africapodcast

ኢኮኖሚያችንና ካፒታል ገበያው - EP7

ኢኮኖሚያችንና ካፒታል ገበያው - EP7

ሁሉም ባንኮች በ 1 ዓመት ሊያሟሏቸዉ የሚገባ አዲስ የካፒታል ህግ በብሔራዊ ባንክ ወጣ/ NBEs new Basel II/III capital regulation

ሁሉም ባንኮች በ 1 ዓመት ሊያሟሏቸዉ የሚገባ አዲስ የካፒታል ህግ በብሔራዊ ባንክ ወጣ/ NBEs new Basel II/III capital regulation

AHADU BANK Milestone Documentary

AHADU BANK Milestone Documentary

Breaking Language Barriers with AI: A Conversation with Kidus Yared | AGI Podcast

Breaking Language Barriers with AI: A Conversation with Kidus Yared | AGI Podcast

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]