የሰው ልጅ የሚለወጠው ሲቸገር ነው! ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina
Загружено: 2025-11-13
Просмотров: 189404
ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketi...
ቴምር ሪልስቴት (Temir real estate)
0983065187 or 0997173676
የዛሬ እንግዳችን የዳሚና ቢዝነስ ግሩፕ ባለቤት እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጽኖ ፈጣሪ የሆነው ኢብሳ ዳሚና ነው። ኢብሳ ረዘም ላለ ዓመታት በንግድ ህይወት ውስጥ የቆየ ሲሆን የንግድ እና የህይወት ልምዱን ሊያካፍለን ተገኝቷል።
በዚህ ፖድካስት፡
በማህበራዊ ሚዲያ እንዴት ንግድን ማሳደግ እንደሚቻል፣
የንግግር እና የመግባባት ክህሎት በንግድ ህይወት ውስጥ ያለው ተጽኖ፣
የስራ ህይወታችንን እና የንግድ ህይወታችንን እንዴት ማመጣጠን እንደሚቻል በሰፊው እንመለከታለን።
ይህንን ፖድካስት እስከ መጨረሻ በመመልከት የንግድ ህይወቶን በተሻለ መምራት እንዴት እንደሚቻል እና ለንግድ ስራ ምን ዓይነት ክህሎቶች አስፈላጊ እንደሆኑ ይማሩበታል።
መልካም ቆይታ!
Our guest today is Ibsa Damina, the owner of the Damina Business Group and a social media influencer. Ibsa has been in the business world for many years and is here to share his business and life experience with us.
In this podcast, we will broadly look at:
How to grow a business through social media,
The impact of speaking and communication skills in business life,
How to balance our work life and business life.
By watching this podcast until the end, you will learn how to better manage your business life and what kind of skills are essential for business.
Have a great time!
ኢብሳ ዳሚና | Ibsa Damina #businesstalks #ethiopianpodcast #africapodcast #viral #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: