እግዚአብሔርን እንድንመስል፤ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፤ ጭምትነት መልካችን እንዲሆን ምን እናድርግ?// በእስክንድር ታደሰ(ዶ/ር)
Автор: Arche Christian Media
Загружено: 2025-09-27
Просмотров: 284
ነፍሳችንን እንመግብ ከመጸሐፍ ቅዱስ አጫጭር ስብከቶችን የምናደርስብት መርሃ ግብራችን ነው፡፡ በዛሬው ዝግጅታችን ከ1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡1 7 የተዘጋጀ መልዕክት ይዘንላችሁ መተናል፡፡ "እግዚአብሔርን እንድንመስል፤ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፤ ጭምትነት መልካችን እንዲሆን ምን እናድርግ?" በሚል ርዕሰ ጉዳYእ ላይ የተመሰረተ ስብከት እንዲህ አዘጋጅተን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
በመልካም ቆይታ ነፍሳችንን እንመግብ!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: