አታካብዱ! አታዳንቁ! - ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር)
Автор: GEBEYANU
Загружено: 2025-09-04
Просмотров: 14992
#ethiopian ዘጠኝ ሞት መጣ ሲሉት . . . @GEBEYANU
ደረጀ ዘለቀ ለአስቴር ልጆች የላከው ሁለተኛው የድምጽ መልእክት (የመጀመሪያው ባለፈው ሳምንት ተለቋል • ከመጣው አስፈሪ ነገር በላይ … #ethiopia #habesha ) የዓለማዊ እና መንፈሳዊ ህይወቱን ጥልቀት እና ጥምረት ያሳያል፡፡ ይህኛውም ክፍል እንደቀደመው ሁሉ፤ ለብዙዎች ህይወት መጽናኛ እና ብርታት የሚሆን ቁምነገር አለው ብለን እናምናለን፡፡ በልዩ ዝግጅት ወደ እናንተ ስናቀርብ፤ በጽሞና አድምጣችሁ ተጠቃሚ እንደምትሆኑ በማመን ነው፡፡
In this Shay Buna Special Edition, we share the second heartfelt message from Associate Professor Dereje Zeleke (PhD) to Aster’s children. He reflects on the reality of suffering and reminds us that the best way through hardship is to take life with ease. His words carry a timeless lesson of patience, strength, and gentle healing.
#ShayBuna #TesfayeHailemariam #Bashaye #SolomonShumiye #Ethiopia #Comedy #History #TalkShow #gebeyanu #ebs #ebc #etvnews #ethiopianews #subscribe #trending #viralvideo #youtube #ethiopiantiktok #Ethiopian Orthodox Mezmur Collection #abelbirhanuየወይኗ #ebs #duet
Join this channel to get access to perks:
/ @gebeyanu
GEBEYANU
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: